Hamelmal Abate - Kelay New Tizazu Songtexte

Songtexte Kelay New Tizazu - Hamelmal Abate




ከላይ ነዉ ትዕዛዙ ከላይ ነዉ ከላይ ነዉ ከላይ ነዉ
ከላይ ነዉ ትዕዛዙ ከላይ ነዉ አዎ
ከላይ ነዉ ትዕዛዙ ከላይ ነዉ ከላይ ነዉ ከላይ ነዉ
ከላይ ነዉ ትዕዛዙ ከላይ ነዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
የሰዉ በጐ ክፉ ከሰዉ ጋር ቢሆንም
ቢያስታምመዉ እንጂ ሰዉ ሰዉ አይድንም
ስሞላለት እንጂ ፈጣሪ ሲያድለዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም በሰወ ተስፋ የለዉ
እንግዲህ ሲፈቀድ ነዉ ለካ
እንግዲህ ተስተካክሎ ሲገኝ
እንግዲህ ከላይ ካልታደሉት
እንግዲህ ሰዉ ሰዉ አይገኝ
እንግዲህ ሰዉማ ብኩን ነዉ
እንግዲህ ሰዉ ሀሳበ ብዙ
እንግዲህ ከዋናዉ መስሪያ ቤት
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ እንዲኖር በወዙ
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ የሰዉ ልጅ ደሞዙ
እንግዲህ ከላይ ነዉ እዕዛዙ
እንግዲህ ሰዉማ ብኩን ነዉ
እንግዲህ ሰዉ ሀሳበ ብዙ
ይታደላሉ እንጂ አይታገሉትም
ይታደላሉ እንጂ አይታገሉትም
ሰዉማ እእ ሰዉማ
ሰዉማ እእ ሰዉማ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ ቢሆንም ሰወ ሰዉ
ሰዉ ሰዉ አይሆንም ሰወ ሰዉ
እኔ ኤገሌ አልልም በኑሮ መመካት
ገበናን አሳይቶ ሄሊናን ማስነካት
አንዳንዴም ሲያግጥም ሰዉ ሰዉ ቢሆንም
ከፈጣሪ እንጂ በሰዉ ብቻ አይሆንም
እንግዲህ ጉልበት ካለ ሙያ
እንግዲህ ጤናን በመለመን
እንግዲህ ከፈጣሪ በታች
እንግዲህ በራስ መተማመን
እንግዲህ የሰዉ እጅ እያዩ
እንግዲህ በሰዉ ከመከፋት
እንግዲህ ፈጣሪን ተማምኖ
እንግዲህ ወደራስ ነዉ ማየት
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ ከላይ ነዉ ትዕዛዙ
እንግዲህ የሰዉማ ነገርማ
እንግዲህ ብዙ ነዉ መዘዙ
እንግዲህ በአንድ ወገን የዘጉት
እንግዲህ በአንዱ ቢከፈትም
እንግዲህ ይታደላሉ እንጂ
እንግዲህ አይታገሉትም
ይታደላሉ እንጂ አይታገሉትም
ይታደላሉ እንጂ አይታገሉትም
ሰዉማ እእ ሰዉማ
ሰዉማ እእ ሰዉማ
ሰዉማ እእ ሰዉማ
ሰዉማ



Autor(en): Hamelmal Abate



Attention! Feel free to leave feedback.