Songtexte Linur - Hamelmal Abate
ልኑር
ካንተ
ጋራ
ልኑር
ትሁን
አለም
ሙሉ
ትሁን
ልኑር
ካንተ
ጋራ
ልኑር
ትሁን
አለም
ሙሉ
ትሁን
ላስብበት
እንዳትለኝ
አሁን
እሺ
በለኝ
ፍቀድ
ያንተ
ልሁን
እኔ
ታግዬ
አንተ
አሸንፍከኝ
ጉልበቴ
እስኪዝል
አብረከረከኝ
ልበ
ሙሉ
ነህ
አደንቄሃለሁ
አብረን
እንኑር
አፍቅሬሃለሁ
ከቅፍህ
ከተህ
ካላሳረፍከኝ
ከልብህ
ጎጆ
ካላሳደርከኝ
ማረፊያ
ያጣች
ወፊቷን
ሆኜ
እንዳልቀርብህ
የትም
ባክኜ
ተማርኬ
እጄን
ሰጥቼ
ተጋለጥኩኝ
ልቤን
አጥቼ
ስከንፍልህ
ስበር
አፍቅሬህ
አሳርፈኝ
ልሁን
አብሬህ
ልኑር
ካንተ
ጋራ
ልኑር
ትሁን
አለም
ሙሉ
ትሁን
ልኑር
ካንተ
ጋራ
ልኑር
ትሁን
አለም
ሙሉ
ትሁን
ላስብበት
እንዳትለኝ
አሁን
እሺ
በለኝ
ፍቀድ
ያንተ
ልሁን
ፍቅሬን
አምቄ
አክርሜዋለሁ
ዛሬ
አልችል
ብዬ
ተሸንፌያለሁ
ብዙ
ታግሼ
አግኝቼሃለሁ
አታስጨንቀኝ
ወድጄሃለሁ
ከቅፍህ
ከተህ
ካላሳረፍከኝ
ከልብህ
ጎጆ
ካላሳደርከኝ
ማረፊያ
ያጣች
ወፊቷን
ሆኜ
እንዳልቀርብህ
የትም
ባክኜ
ቤቴ
አስጠላኝ
ከበደኝ
ደጄ
ግራ
ገባኝ
አንተን
ወድጄ
መጥቻለሁ
ይኸው
አፍቅሬህ
ተቀበለኝ
ልሁን
አብሬህ
ቤቴ
አስጠላኝ
ከበደኝ
ደጄ
ግራ
ገባኝ
አንተን
ወድጄ
መጥቻለሁ
ይኸው
አፍቅሬህ
ተቀበለኝ
ልሁን
አብሬህ
ተማርኬ
እጄን
ሰጥቼ
ተጋለጥኩኝ
ልቤን
አጥቼ
ስከንፍልህ
ስበር
አፍቅሬህ
1 Lene Kaleh
2 Gize Mizan
3 Mesgana
4 Kir Yelegnal
5 Shelmegn
6 Tirulgn
7 Yegonder Gubele
8 Meleyet
9 Wanemite
10 Yazo Enba
11 Fitagne
12 Hamo
13 Linur
Attention! Feel free to leave feedback.