Songtexte Besemua Eyemale - Hamelmal Abate
አልችል
ያለኝ
ልቤ
የማይቻል
ሲሆን
ለመታገስ
ቤቱን
ትቼ
ወጣሁ
ሰዉ
ቀረኝም
ብዬ
ላልመለስ
ደስተኛ
ነኝ
እኔ
ደስተኛ
ደስተኛ
ብቻዬን
ስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
አሁን
ብቻዬን
ስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
እኔ
ደስተኛ
ደስተኛ
ብቻዬን
ስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
አሁን
ባላየዉ
ዳግመኛ
የትዳር
ጓደኛዉ
ሆኜ
ባለቤቱ
ይገርማል
ስሜን
መሳሳቴ
ደጋግሞ
ሚጠራኝ
በተጣት
ሚስቱ
ሲጠራኝ
በተፋታት
ሚስቱ
ይጥራኝ
ብዬ
እንዳሻዉ
ለአፉ
እንደቀለለ
ሲጠራኝ
አበት
ብዬ
ሳለ
ደግሞ
አሳዝኖኛል
በስሟ
እየማለ
ሲያወራ
በስሟ
እየማለ
ተዉኩት
ፍቅሩም
ከእኔ
ወቷል
ልቤማ
ከጠላዉ
ሰንብቷል
በቃኝ
ብታምኑም
ባታምኑም
ከእንግዲህ
እኔ
እሱን
አላምንም
አልተገናኘንም
ድሮም
መጥኜ
ብደቁስ
አልኖርም
ድስቱን
ጥጄ
ሳለቅስ
በቃኝ
ብታምኑም
ባታምኑም
ከእንግዲህ
በህልምም
በእዉንም
አልተገናኘንም
አልችል
ያለኝ
ልቤ
የማይቻል
ሲሆን
ለመታገስ
ቤቱን
ትቼ
ወጣሁ
ሰዉ
ቀረኝም
ብዬ
ላልመለስ
ደስተኛ
ነኝ
እኔ
ደስተኛ
ደስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
አሁን
ብቻዬን
ስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
እኔ
ደስተኛ
ደስተኛ
ደስተኛ
ነኝ
አሁን
ባላየዉ
ዳግመኛ
ክንዴን
አንተርሼዉ
ከጐኔ
ተኝቶ
ይገርማል
ከጐኔ
ተኝቶ
የተጣላት
ሚስቱን
ያናግራል
ቃዥቶ
በህልሙ
ያወራታል
ቃዥቶ
ፊት
ሚስቴ
ነበረች
ተፋተናል
ካለ
ከሷ
ጋር
ተጣልተናል
ካለ
ታዲያ
እንዴት
ልመነዉ
በስሟ
እየማለ
ሲያወራ
በስሟ
እየማለ
ተዉኩት
ፍቅሩም
ከእኔ
ወቷል
ልቤማ
ከጠላዉ
ሰንብቷል
በቃኝ
ብታምኑም
ባታምኑም
ከእንግዲህ
እኔ
እሱን
አላምንም
አልተገናኘንም
ድሮም
መጥኜ
ብደቁስ
አልኖርም
ድስቱን
ጥጄ
ሳለቅስ
በቃኝ
ብታምኑም
ባታምኑም
ከእንግዲህ
በህልምም
በእዉንም
አልተገናኘንም
ተዉኩት
ፍቅሩም
ከእኔ
ወቷል
ልቤማ
ከጠላዉ
ሰንብቷል
በቃኝ
ብታምኑም
ባታምኑም
ከእንግዲህ
እኔ
እሱን
አላምንም
አልተገናኘንም
1 Besemua Eyemale
2 Wesen Ahun
3 Habesha
4 Harer
5 Zomaye
6 Ewedhalehu
7 Yenie New
8 Yadelal
9 Atlgabi
10 Dehna Hun
11 Shirshri and Kolola
12 Mulu
13 Jenenu
14 Bayaschilegne
Attention! Feel free to leave feedback.