Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Egziabiher Telik
Gott ist Groß
የባለዋቂዎች፡
ቃላት
፡ ቢደረደር
Wenn
die
Worte
der
Weisen
aufgereiht
werden,
ተጀምሮ
፡ እስከሚያልቅ
፡ ስለአንተ
፡ ቢነገር
wenn
von
Anfang
bis
Ende
über
Dich
gesprochen
wird,
የሰው
፡ ልጆች
፡ ቋንቋ
፡ እንዴት
፡ ይገልጽሃል
wie
kann
die
Sprache
der
Menschen
Dich
beschreiben?
አሰራርህን
፡ አይቶ
፡ ፍጥረት
፡ ይገረማል
Die
Schöpfung
staunt,
wenn
sie
Deine
Werke
sieht,
እንዲህ
፡ እንዲህ
፡ ይልሃል
so
ruft
sie
Dir
zu:
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Refrain:
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
Gott,
Du
bist
groß
(Oh,
Du
bist
groß)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
mein
Gott,
Du
bist
groß
(Mein
Gott,
Du
bist
groß)
ፍጥረት
፡ በመስመሩ
፡ ላይ
፡ አሃሃሃ
፡ በስርአት
፡ ሲመራው
፡ እህህም
Wenn
die
Schöpfung
auf
ihrer
Bahn
in
Ordnung
geführt
wird,
ወቅትም
፡ ጊዜን
፡ ጠብቆ
፡ አሃሃሃ
፡ ሲመጣ
፡ እንደተጠራ
፡ እህህም
wenn
auch
die
Jahreszeit
ihre
Zeit
einhält
und
wie
gerufen
kommt,
ሲያልፍ
፡ ሲሄድ
፡ ሲተካ
፡ አሃሃሃ
፡ ትላንት
፡ ሲሆን
፡ ዛሬ
፡
wenn
sie
vergeht,
geht,
ersetzt
wird,
wenn
Gestern
zu
Heute
wird,
ተጠብቤው
፡ አልደርስብህ
፡ እህህም
፡ አንተን
፡ ተመራምሬ
፡ ኤሄሄ
kann
ich
Dich
durch
mein
Forschen
und
Nachdenken
nicht
ergründen.
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Gott
ist
groß,
und
wir
kennen
Ihn
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Gott
ist
groß,
und
wir
kennen
Ihn
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Gott,
Du
bist
groß,
und
wir
kennen
Dich
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Gott,
Du
bist
groß,
und
wir
kennen
Dich
nicht
(2x)
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Refrain:
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
Gott,
Du
bist
groß
(Oh,
Du
bist
groß)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
mein
Gott,
Du
bist
groß
(Mein
Gott,
Du
bist
groß)
የባለቅኔዎች
፡ ቃላት
፡ ቢደረደር
Wenn
die
Worte
der
Dichter
aufgereiht
werden,
ተጀምሮ
፡ እስከሚያልቅ
፡ ስለአንተ
፡ ቢነገር
wenn
von
Anfang
bis
Ende
über
Dich
gesprochen
wird,
የሰው
፡ ልጆች
፡ ቋንቋ
፡ እንዴት
፡ ይገልጽሃል
wie
kann
die
Sprache
der
Menschen
Dich
beschreiben?
አሰራርህን
፡ አይቶ
፡ ፍጥረት
፡ ይገረማል
Die
Schöpfung
staunt,
wenn
sie
Deine
Werke
sieht,
እንዲህ
፡ እንዲህ
፡ ይልሃል
so
ruft
sie
Dir
zu:
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Refrain:
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
Gott,
Du
bist
groß
(Oh,
Du
bist
groß)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Du
bist
groß,
mein
Gott,
Du
bist
groß
(Mein
Gott,
Du
bist
groß)
አጥንትም
፡ ከአጥንት
፡ ጋር
፡ አሃሃሃ
፡ በእናት፡ሆድ
፡ ሲዋደድ
፡ እህህም
Wenn
Knochen
zu
Knochen
im
Mutterleib
gefügt
werden,
ሕይወት
፡ ሕይወት
፡ ሲተካ
፡ አሃሃሃ
፡ ሕይወት
፡ በሕይወት
፡ ሲወለድ
፡ እህህም
wenn
Leben
auf
Leben
folgt,
wenn
Leben
aus
Leben
geboren
wird,
ጊዜ
፡ ገዳይ
፡ ሆነና
፡ አሃሃሃ
፡ የተወለደ
፡ አረጀ
፡ እህህም
wenn
die
Zeit
zum
Töter
wird
und
das
Geborene
altert,
ይህንን
፡ ስልት
፡ ይህንን
፡ ቀመር
፡ አሃሃሃ
፡ የቱ
፡ ጠቢብ
፡ አበጀ
፡ እህህም
welcher
Weise
hat
diese
Methode,
diese
Formel
erdacht?
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Gott
ist
groß,
und
wir
kennen
Ihn
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Gott
ist
groß,
und
wir
kennen
Ihn
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Gott,
Du
bist
groß,
und
wir
kennen
Dich
nicht
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Gott,
Du
bist
groß,
und
wir
kennen
Dich
nicht
(2x)
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Refrain:
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
Du
bist
groß,
Gott,
Du
bist
groß
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Du
bist
groß
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
Du
bist
groß,
mein
Gott,
Du
bist
groß
Bewerten Sie die Übersetzung
Die Übersetzung kann nur von registrierten Benutzern bewertet werden.
Aufmerksamkeit! Hinterlassen Sie gerne Feedback.