Lyrics Yenie New - Hamelmal Abate
እድሌ
እጣዬ
ክፍሌ
ባረኩት
በፍቅር
የግሌ
እንዲሆን
የውሃ
አጣጬ
መረጥኩት
ከሁሉ
አብልጬ
እሱ
ነው
እድሌ
እሱ
ነው
ለኔ
ሕይወት
የተወሰነው
አይኖቼን
እሱ
ላይ
ጥዬ
ከወንዶች
መሃል
ነጥዬ
እሱን
ነው
የወደድኩት
እሱን
ነው
ያፈቀርኩት
እሱን
ነው
በልቤ
ላይ
እሱን
ነው
ያነገስኩት
የኑሮዬ
ጣፋጭ
ቅመም
እርካታዬ
እርካታዬ
እርካታዬ
ከአዳም
ልጆች
የደረሰኝ
የብቻዬ
የብቻዬ
ስጦታዬ
ለስጋ
ለነፍሴ
ሀሴት
እንዲሆን
የተሰጠኝ
ማንም
ሰው
የማይወስድብኝ
ማንም
ሰው
የማይነጥቀኝ
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ላታገኙት
አትመኙት
በቃ
በቃ
በቃ
ልጁ
የኔ
ነው
የኔ
ነው
የኔ
ነው
የሰጠሁት
ልቤን
ነው
ልቤን
ነው
ልቤን
ነው
የወሰድኩት
ልቡን
ነው
ልቡን
ነው
ልቡን
ነው
የኔ
የኔ
የኔ
የኔ
የኔ
የኔ
እድሌ
እጣዬ
ክፍሌ
ባረኩት
በፍቅር
የግሌ
እንዲሆን
የውሃ
አጣጬ
መረጥኩት
ከሁሉ
አብልጬ
እሱ
ነው
እድሌ
እሱ
ነው
ለኔ
ሕይወት
የተወሰነው
አይኖቼን
እሱ
ላይ
ጥዬ
ከወንዶች
መሃል
ነጥዬ
ሁዋ
ሁዋ
ሀልባሂቡ
ሁዋ
ሁዋ
መሊፍ
ቀልቢ
ሁዋ
ሁዋ
ሀልባሂቡ
ሁዋ
ሁዋ
መሊፍ
ቀልቢ
የናንተም
የናንተ
ነው
የኔም
የኔ
የኔም
የኔ
ቀልድ
አላውቅም
በዓይኔ
አትምጡ
በብሌኔ
በብሌኔ
እንደ
ሸት
ባይታለፍም
እንደ
ቀልድ
አይቀጠፍም
ከኔ
ነው
አካል
መንፈሱ
የማንም
አይደለም
እሱ
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ተዉት
ላታገኙት
አትመኙት
በቃ
በቃ
በቃ
ልጁ
የኔ
ነው
የኔ
ነው
የኔ
ነው
የሰጠሁት
ልቤን
ነው
ልቤን
ነው
ልቤን
ነው
የወሰድኩት
ልቡን
ነው
ልቡን
ነው
ልቡን
ነው
ኢነተሃ
ቲያቲ
ረቢ
ኢንተሳ
አደቲ
ጂዝሚ
ኢንተባ
አጀቲ
ነበሲ
Attention! Feel free to leave feedback.