Hamelmal Abate - Mulu Lyrics

Lyrics Mulu - Hamelmal Abate




ሙሉ ሆነልኝ ዘመኑ እሰይ ስለቴ ሰመረ
እንደ ነፍሱ ሚወደኝ ፍቅረኛ ስጠኝ ብዬዉ ነበረ
ሙሉ ሆነልኝ ዘመኑ እሰይ ስለቴ ሰመረ
እንደ ነፍስ የምወደዉን ፍቅረኛ ስጠኝ ብዬዉ ነበረ
ለአመታት የለመንኩት



Writer(s): Hamelmal Abate



Attention! Feel free to leave feedback.