Paroles et traduction Gigi - Abay
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
የማያረጅ
ውበት
የማያልቅ
ቁንጅና
Eternal
beauty,
unfading
stream,
የማይደርቅ
የማይነጥፍ
ለዘመን
የፀና
Immortal,
unyielding
for
eternity.
ከጥንት
ከፅንሰ
አዳም
ገና
ከፍጥረት
Since
the
beginning
of
time,
you
have
flowed,
የፈሰሰ
ውሃ
ፈልቆ
ከገነት
Splitting
the
waters,
from
Paradise.
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
Land's
comfort,
land's
attire,
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
Land's
comfort,
land's
attire,
የበረሀው
ሲሳይ!
When
the
desert
thirsts!
ብነካው
ተነኩ
አንቀጠቀጣቸው
I
have
dug
and
I
have
quenched
their
thirst
መሆንህን
ሳላውቅ
ስጋና
ደማቸው
Without
knowing
that
you
are
their
lifeblood
የሚበሉት
ውሃ
የሚጠጡት
ውሃ
The
water
they
drink,
the
water
they
savor,
ዓባይ
ለጋሲ
ነው
በዚያ
በበረሀ
Abay
is
their
gift
in
that
desert
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
Abay,
Abay,
Abay,
Abay,
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
Abay,
the
river
of
rivers,
your
flow
is
endless
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
Abay,
Abay,
Abay,
Abay
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
Abay,
the
river
of
rivers,
your
flow
is
endless
የማያረጅ
ውበት
የማያልቅ
ቁንጅና
Eternal
beauty,
unfading
stream,
የማይደርቅ
የማይነጥፍ
ለዘመን
የፀና
Immortal,
unyielding
for
eternity.
ከጥንት
ከፅንሰ
አዳም
ገና
ከፍጥረት
Since
the
beginning
of
time,
you
have
flowed,
የፈሰሰ
ውሃ
ፈልቆ
ከገነት
Splitting
the
waters,
from
Paradise.
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
Land's
comfort,
land's
attire,
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
Land's
comfort,
land's
attire,
የበረሀው
ሲሳይ!
When
the
desert
thirsts!
ዓባይ
የወንዝ
ውሃ
አትሆን
እንደሰው
Abay,
river,
don't
become
human
ተራብን
ተጠማን
ተቸገርን
ብለው
Suffering
as
we
suffer,
longing
as
we
long
አንተን
ወራጅ
ውሃ
ቢጠሩህ
አትሰማ
Don't
listen
if
they
call
you
water
of
the
farm
ምን
አስቀምጠሀል
ከግብፆች
ከተማ?
What
have
they
done
for
you,
the
cities
and
the
towns?
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
Abay,
Abay,
Abay,
Abay
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
Abay,
the
river
of
rivers,
your
flow
is
endless
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
Abay,
Abay,
Abay,
Abay
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
Abay,
the
river
of
rivers,
your
flow
is
endless
የበረሀው
ሲሳይ!
When
the
desert
thirsts!
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Writer(s): Shibabaw Ejigayehu
Album
Gigi
date de sortie
28-04-2003
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.