paroles de chanson Fitagne - Hamelmal Abate
እህል
ውኃችን
አለቀ
በቃ
ምን
ይቀረናል
የማንቻቻል
ሰዎች
ሁነናል
ተቃቅረናል
እህል
ውኃችን
አለቀ
በቃ
ምን
ይቀረናል
የማንቻቻል
ሰዎች
ሁነናል
ተቃቅረናል
በቃ
ካሁን
ጀምሮ
የኛ
ኑሮ
በቃው
ዘንድሮ
አቅም
ጉልበቴን
ሀብቴን
ገብሬ
ራሴን
ጎድቸ
ሰላንተ
ኑሬ
በአጥንቴ
ቀረሁ
አልቆ
ስጋዬ
የማይገፋ
ሆኗል
ስቃዬ
ግፍህ
በዝቶብኝ
አንገፍግፎኛል
እንደ
እግር
እሳት
አንገብግቦኛል
እርኩሱ
መንፈስ
ባንተ
ተልኮ
ልቤ
ውስጤ
ተጨንቋል
ልቤ
ታውኮ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
እህል
ውኃችን
አለቀ
በቃ
ምን
ይቀረናል
የማንቻቻል
ሰዎች
ሁነናል
ተቃቅረናል
እህል
ውኃችን
አለቀ
በቃ
ምን
ይቀረናል
የማንቻቻል
ሰዎች
ሁነናል
ተቃቅረናል
በቃ
ካሁን
ጀምሮ
የኛ
ኑሮ
በቃው
ዘንድሮ
እንዳልናገር
እየለጎምኸኝ
እንዳልራመድ
እየጎተትኸኝ
እየበደልኸኝ
እየታገስኩህ
ስንቴ
አሳለፍሁህ
ይቅር
እያልኩህ
የማትለወጥ
የማትሻሻል
ካለህ
አይነጋም
በቀን
ይመሻል
ብርሃን
አይታይ
ሁሌ
ጨለማ
አይዳምን
ሰማይ
ምድር
አትለማ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
ምንም
ብትለኝ
እኔ
አይገባኝም
በቃ
በምንም
አታግባባኝም
ሁሉም
በጊዜው
ሊሆን
ተፈቅዷል
ሰማንያችንም
በቃ
ተቀዷል
(ፍታኝ
፣ ፍታኝ)
(ፍታኝ
፣ ፍታኝ
፣ ፍታኝ)
በጭካኔ
(ፍታኝ)
ስታጠቃኝ
(ፍታኝ
ችዬህ
ኖርሁኝ
(ፍታኝ)
ዛሬ
በቃኝ
(ፍታኝ)
ከአቅሜ
በላይ
(ፍታኝ)
ታግሻለሁ
(ፍታኝ)
ትዕግስቴ
አልቆ
(ፍታኝ)
ቆርጫለሁ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
ፍታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
ፍታኝ
በቃ
ፍታኝ
አታንገላታኝ
1 Lene Kaleh
2 Gize Mizan
3 Mesgana
4 Kir Yelegnal
5 Shelmegn
6 Tirulgn
7 Yegonder Gubele
8 Meleyet
9 Wanemite
10 Yazo Enba
11 Fitagne
12 Hamo
13 Linur
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.