paroles de chanson Gize Mizan - Hamelmal Abate
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
ጊዜ
ደራሽ
መንገደኝ
ሁሌ
ገስጋሽ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
ጊዜ
ደራሽ
መንገደኝ
ሁሉን
ታጋሽ
ጊዜ
ደፋር
ጊዜ
አይፈሬ
ጊዜ
ሚዛን
አይቸኩሌ
ትላንት
ዛሬም
ነገም
ሁሌም
ለተቀበረች
ሀቅ
ቋጥኝ
የተጫናት
አራሙቻ
ዉሸት
አረም
የሸፈናት
ቋጥኙን
ፈልቅቆ
አረሙን
አርሞ
ያወጣት
ጊዜ
ነዉ
ለጠበቀ
ቆሞ
ለጠበቀ
ቆሞ
አሁን
ዛሬ
የሞላለት
የደመቀዉ
ያማረበት
ሲያድር
ነገ
ይረገጣል
የቀን
ፅዋ
ሲጐልበት
በዉሎ
አዳር
በሂደቱ
ሁሉም
ነገር
ይለወጣል
ጊዜ
ካለ
ሳይቻኰል
ለእያንዳንዱ
ፍርድ
ይሰጣል
ጊዜ
ተንታኝ
ጊዜ
አደራጅ
ጊዜ
ዳኛ
ጊዜ
ፈራጅ
ጊዜ
ሰፊዉ
ጊዜ
ታጋሽ
ምስክር
ነዉ
ጊዜ
ነጋሽ
ጊዜ
ነጋሽ
ጊዜ
ወቃሽ
ትላንተ
ዛሬ
ነገም
ሁሌም
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
ጊዜ
ደራሽ
መንገደኝ
ሁሌ
ገስጋሽ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
አወይ
ጊዜ
ጊዜ
ደራሽ
መንገደኝ
ሁሉን
ታጋሽ
ጊዜ
ደፋር
ጊዜ
አይፈሬ
ጊዜ
ሚዛን
አይቸኩሌ
ትላንት
ዛሬም
ነገም
ሁሌም
ዛሬ
ነገን
ባይወልድ
እንደቆመ
ቢቀር
ሐሰት
በምድሪቱ
በነገሰ
ነበር
ይህ
የአሁኑ
ስራ
የዛሬዉ
ተገብሮ
ማን
ይገልጠዉ
ነበር
ጊዜ
ባይኖር
ኖሮ
ጊዜ
ባይኖር
ኖሮ
አያጋድል
አያዛባ
ህይወት
ዉሉን
መቼ
ይስታል
የሰዉ
ስራዉ
ተመዝኖ
ቀን
ጠብቆ
ይከሰታል
ጊዜ
እንደሰዉ
በማንነት
አበላልጦ
መች
የዳላል
ሁሉም
ፍጡር
በተግባሩ
እንደ
ስራዉ
ይታደላል
ጊዜ
ገስጋሽ
ጊዜ
ደራሽ
ጊዜ
ሚዛን
ጊዜ
ታጋሽ
ጊዜ
ደፋር
ጊዜ
ደራሽ
ምስክር
ነዉ
ጊዜ
ነቃሽ
ጊዜ
ወቃሽ
ጊዜ
ነቃሽ
ትላንት
ዛሬ
ነገም
ሁሌ
1 Lene Kaleh
2 Gize Mizan
3 Mesgana
4 Kir Yelegnal
5 Shelmegn
6 Tirulgn
7 Yegonder Gubele
8 Meleyet
9 Wanemite
10 Yazo Enba
11 Fitagne
12 Hamo
13 Linur
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.