paroles de chanson Keyanew - Hamelmal Abate
ሲያዝንና
ሲደሰት
ሲያፈቅርም
ከልቡ
ስሜቱን
ይገልጻል
በሞያ
ጥበቡ
ሲያዝንና
ሲደሰት
ሲያፈቅርም
ከልቡ
ስሜቱን
ይገልጻል
በሞያ
ጥበቡ
ሁሌም
ለአዲስ
ነገር
ራሱን
ያዘጋጀ
ጥበበኛ
አይምሮ
ጥበብ
ያደራጀ
የህይወትን
ዙሪያ
ውስጡን
ይዳሳል
ብዙ
እንቅፋት
አለው
ይወድቃል
ይነሳል
ውጥኑን
ጀምሮት
እስከሚጨርሰው
ልረፍን
አያውቅም
ከግብ
እስኪያደርሰው
የሙያ
ድግሱን
በመድርክ
አቅርቦ
የታዳሚን
መንፈስ
አዝናንቶ
መግቦ
የጥረቱን
ዋጋ
የድካም
ውጤቱ
የህዝብ
አድናቆት
ነው
የዘላለም
ሀብቱ
የህዝቡ
ፍቅር
እንጂ
ሀብትና
ንብረቱ
ሌላ
ምን
ቅርስ
አለው
በቤት
በማጀቱ
እውነታው
ይሄው
ነው
የከያኒ
ውበቱ
ሁል
ግዜ
ጠባቂ
የወሩን
መባቻ
ደርሶም
ኪሱ
አይሞላ
ያው
ጠብታ
ብቻ
ሆዱን
ለማሸነፍ
ባይሸማቀቅም
የጎጆ
ሽንቁር
የጎጆ
ሽንቁሩን
ደፍኖበት
አያውቅም
ላቡ
ከፍሬው
ጋር
እስከሚሆን
አቻ
ደስተኛነቱ
ነው
የሚስጥሩ
መፍቻ
ላቡ
ከፍሬው
ጋር
እስከሚሆን
አቻ
ደስተኛነቱ
ነው
የሚስጥሩ
መፍቻ
1 Temesgen
2 Sedet
3 Yidagengne Yaye
4 Wey Sikay
5 Bematebih Tsina
6 Azenkubih
7 Beni
8 Mela Atahu
9 Keyanew
10 Serge
11 Metwadid Ustube
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.