Hamelmal Abate - Lene Kaleh paroles de chanson

paroles de chanson Lene Kaleh - Hamelmal Abate




አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
ምን ሊፈይድ ጭንቀት እሮሮ
እሱ ያለዉ ላይቀር ቀን ቆጥሮ
ሲሰጥም አንዴ ነዉ ሲቀና
ባያዉቅም የሰዉ ልጅ ምስጋና
ምንም ባለገኝህ ለጊዜዉ ባጣህም
አዉቃለዉ አንጀትህ በኔ አያስችልም
የፍቅር አምላክ የፍቅር ጌታ
ያመጣህ ይሆናል ለኔ ያለህ ለታ
ትግስቱን የሰጠዉ ያደለዉ ፅናቱን
የሩቁን ነዉ እንጂ አያይም የእለቱን
ትግስቱን የሰጠዉ ያደለዉ ፅናቱን
የሩቁን ነዉ እንጂ አያይም የእለቱን
ለኔ ያለዉ ምንም ላይቀርብኝ አሀ
ሰዉነቴ ምነዉ አስጨነቀኝ አሀ
ለኔ ያለዉ ምንም ላይቀርብኝ አሀ
ሰዉነቴ ምነዉ አስጨነቀኝ አሀ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
አምላክ ለኔ ካለህ እግዝሔር ለኔ ካለህ
የትም አትደርስም ዞረህ ትመጣለህ
ሀሳብ ላያዛልቅ ቢያለፋም
ማስታገሻ መንገድ አይጠፋም
ይስጠኝ እንደማለት ፅናት
ማባባስ ምንድነዉ ጭንቀት
ሳይቆርቡ መቁረብ ነዉ ገዳም ሳይመንኑ
ለአንድ ሰዉ ትዝታ ምርኮኛ ሲሆኑ
ግድ የለም ግድ የለም ቀኑ እስካልረፈደ
ተስፋ ነዉ ቀለቡ መቼም ለወደደ
ትግስቱን የሰጠዉ ያደለዉ ፅናቱን
የሩቁን ነዉ እንጂ አያይም የእለቱን
ትግስቱን የሰጠዉ ያደለዉ ፅናቱን
የሩቁን ነዉ እንጂ አያይም የእለቱን
ለኔ ያለዉ ምንም ላይቀርብኝ አሀ
ሰዉነቴ ምነዉ አስጨነቀኝ አሀ
ለኔ ያለዉ ምንም ላይቀርብኝ አሀ
ሰዉነቴ ምነዉ አስጨነቀኝ አሀ
ምን ሊፈይድ ጭንቀት እሮሮ
እሱ ያለዉ ላይቀር ቀን ቆጥሮ
ሲሰጥም አንዴ ነዉ ሲቀና
ባያዉቅም የሰዉ ልጅ ምስጋና



Writer(s): Hamelmal Abate



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.