paroles de chanson Tirulgn - Hamelmal Abate
ንዴት
ብስጭቴ
ትግስ
አሳጣ
እንጂ
እንዳልመልሰዉ
እንዴት
ብዬ
ልጥራዉ
እኔዉ
ወስኜ
የሸኘሁትን
ሰዉ
ለስህተቴ
ይቅርታ
ብላችሁ
እናንተዉ
ጥሩልኝ
ሄዳችሁ
ተጨነኩላችሁ
ንዴት
ብስጭቴ
ትግስ
አሳጣ
እንጂ
እንዳልመልሰዉ
እንዴት
ብዬ
ልጥራዉ
እኔዉ
ወስኜ
የሸኘሁትን
ሰዉ
ለስህተቴ
ይቅርታ
ብላችሁ
እናንተዉ
ጥሩልኝ
ሄዳችሁ
ተሸነፍኩላችሁ
ነገር
ያላደራ
ቂም
ያልቋጠረ
ሰዉ
ሌላም
ይናገራል
ድንገት
ሆድ
ከባሰዉ
ግልፍ
ይልበታል
ሲናደድ
አንድ
አፍታ
ሲሰክን
ይቋጫል
የማታ
የማታ
የማታ
የማታ
እኔ
ስቀዘቅር
ተቃጥሎ
በተራዉ
በፀፀት
መንደዴን
አይሰማኝ
ባወራዉ
ይቅርታ
ልጠይቅ
ቀርቤ
እንዳወጋዉ
ምን
መላ
ልፈልግ
በምን
ላረጋጋዉ
በምን
ላረጋጋዉ
ቁጣ
ከሌለበት
መዋደድ
አንዳንዴ
ኩሪፍያ
ከሌለበት
መፋቀር
አንዳንዴ
የአፍቃሪ
ልብ
እንዴት
ይለካል
ሁል
ጊዜ
ሳቅ
እንዴት
ይሳካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
የኔ
አካል
ንዴት
ብስጭቴ
ትግስ
አሳጣ
እንጂ
እንዳልመልሰዉ
እንዴት
ብዬ
ልጥራዉ
እኔዉ
ወስኜ
የሸኘሁትን
ሰዉ
ለስህተቴ
ይቅርታ
ብላችሁ
እናንተዉ
ጥሩልኝ
ሄዳችሁ
ተጨነኩላችሁ
ንዴት
ብስጭቴ
ትግስ
አሳጣ
እንጂ
እንዳልመልሰዉ
እንዴት
ብዬ
ልጥራዉ
እኔዉ
ወስኜ
የሸኘሁትን
ሰዉ
ለስህተቴ
ይቅርታ
ብላችሁ
እናንተዉ
ጥሩልኝ
ሄዳችሁ
ተሸነፍኩላችሁ
ማመዛዘኛዬን
ድንገት
ተነጥቄዉ
ጉድ
ሆንኩኝ
እንዳይቀርብ
አርቄዉ
ትዕግስት
የነሳኝን
ያን
አጉል
ክፉ
ቀን
ሳስብ
ይገለኛል
የቁጭት
ሰቀቀን
የቁጭት
ሰቀቀን
ክፉ
ሳይናገር
ቆጥቦ
አንደበቱን
እንዳቀረቀረ
ሲሄድ
ደፍቶ
አንገቱን
ጓዙን
አስጠቅልዬ
ሸኝቼም
አልረሳዉ
እኖራለሁ
እንጂ
ስሙን
ሳነሳሳዉ
ስሙን
ሳነሳሳዉ
አብሬዉ
እያለዉ
ብዙም
ያልታወቀኝ
የናፍቆቱ
ጉልበት
አየሁት
ሲርቀኝ
ጸጸት
ብቸኝነት
ሲያደቀኝ
ሳቅ
ጨዋታ
ደስታ
ሲርቀኝ
ቤቴም
ነፍ
አዉጥቶ
እሱን
ሲጠይቀኝ
ምን
ልልስለት
ከየት
ላምጣዉ
ጨነቀኝ
ከየት
ላምጣዉ
ጨነቀኝ
ቁጣ
ከሌለበት
መዋደድ
አንዳንዴ
ኩሪፍያ
ከሌለበት
መፋቀር
አንዳንዴ
የአፍቃሪ
ልብ
እንዴት
ይለካል
ሁል
ጊዜ
ሳቅ
እንዴት
ይሳካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
ተመለስ
ተመለስ
የኔ
አካል
ተመለስ
የኔ
አካል
1 Lene Kaleh
2 Gize Mizan
3 Mesgana
4 Kir Yelegnal
5 Shelmegn
6 Tirulgn
7 Yegonder Gubele
8 Meleyet
9 Wanemite
10 Yazo Enba
11 Fitagne
12 Hamo
13 Linur
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.