paroles de chanson Wey Sikay - Hamelmal Abate
በነፋሻው
አየር
ወጥቼ
ስጓጓዝ
ቆንጆን
አይቼ
ጠጋ
አልኩኝ
ተረትቼ
የረጋ
አንደበቱን
ሰምቼ
ያን
ጣፋጭ
ከንፈሩን
ቀምሼ
ገባሁ
ቤቴ
ተመልሼ
ከዛ
ከራሱ
አድራሻውን
ጠይቄ
ወዲያው
መግቢያና
መውጫውን
አውቄ
ባካል
ባሳብ
ላልለየው
ወስኜ
በቃ
ተጠቃለልኩለት
ታምኜ
መደበቅ
ተስኖኝ
የልቤን
ትርታ
ራሴን
አስረከብኩት
ባንድ
ቀን
እይታ
በሀሳብ
አጓጉሎ
አድርሶ
መላሹ
ገዝግዞ
አደንዝዞ
ገላ
አካል
ጨራሹ
እያለ
ትዝታው
በለሊት
ደራሹ
ኧረ
እንዴት
ይመቸን
አልጋና
ፍራሹ
ወይ
ስቃይ
ለሊቱም
አይነጋ
አሀ
አሀ
በወግ
አይመሽ
ቀኑ
ወይ
ስቃይ
እንኳን
ቀርቶ
ሲቆይ
አሄ
አሄ
አይጣል
ሰቀቀኑ
ወይ
ስቃይ
የጀምር
መጥለቂያው
አሀ
አሀ
ሲድስርማ
ጊዜ
ወይ
ስቃይ
እኔው
ነኝ
መስፈሪያው
አሀ
አሀ
የሀሳብ
የትካዜው
ባካል
በሀሳብ
አትለየኝ
አለሜ
ሳጣህ
ጭንቀት
ይከበኛል
በቁሜ
ሳቁን
ጨዋታውን
ለምዷል
ጎጆዬ
ላጣው
አልሻም
ሽቁጥቁጥ
ቆንጆዬ
ሲቀር
ተናፋቂ
በሀሳብ
አስጨናቂ
ይምጣልኝ
የልቤ
የኔ
ህይወት
አድማቂ
ወይ
ስቃይ
ለሊቱም
አይነጋ
አሀ
አሀ
በወግ
አይመሽ
ቀኑ
ወይ
ስቃይ
እንኳን
ቀርቶ
ሲቆይ
አሄ
አሄ
አይጣል
ሰቀቀኑ
ወይ
ስቃይ
የጀምር
መጥለቂያው
አሀ
አሀ
ሲድስርማ
ጊዜው
ወይ
ስቃይ
እኔው
ነኝ
መስፈሪያው
አሄ
አሄ
የሀሳብ
የትካዜ
ወይ
ስቃይ
ወይ
ስቃይ
1 Temesgen
2 Sedet
3 Yidagengne Yaye
4 Wey Sikay
5 Bematebih Tsina
6 Azenkubih
7 Beni
8 Mela Atahu
9 Keyanew
10 Serge
11 Metwadid Ustube
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.