paroles de chanson Yazo Enba - Hamelmal Abate
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
አንተየዋ
አንተየዋ
ሆይ
ልቤን
ጥዬ
ልመንብህ
ወይ
የመዉደዴ
የፍቅሬ
ፅሀይ
ልተማመን
ልጠብቅህ
ወይ
አንተየዋ
አንተየዋ
ሆይ
ልቤን
ጥዬ
ልመንብህ
ወይ
የመዉደዴ
የፍቅሬ
ፅሀይ
ልተማመን
ልጠብቅህ
ወይ
እሽ
ልብ
በልና
አድምጠኝ
ከአንጀትህ
ያለፈ
ታሪኬን
ከአንድም
ሁለት
ሶስት
ጊዜ
አፍቅሬ
ማጣቴን
ወዶ
መከዳቴን
ከዚያን
ጊዜ
ጀምሮ
በኤኔ
ላይ
ዉል
ይላል
ግፍና
ጭካኔ
የሚቀርበኝን
ሁሉ
እጠራጠር
ጀመር
ምን
ተሻለኝ
እኔ
እኔማ
ልቀጣ
ካለፈዉ
አያርመኝ
የዚያኛዉ
ሲገርመኝ
እሄኛዉ
ደገመኝ
ይሄንን
ሁሉ
ሰምቶ
ሶስተኛዉ
ሰዉ
ሲገባ
ተካስኩኝ
ብዬ
ነበር
የአዞ
እምባዉን
ሲያነባ
ተካስኩኝ
ብዬ
ነበር
የአዞ
እምባዉን
ሲያነባ
ለካስ
ጥፋቴ
ኖሯል
ስላለፈዉ
ማዉራቴ
እኔስ
የልቤን
ነበር
ግን
ጐዳኝ
ግልፅነቴ
እኔስ
የልቤን
ነበር
ግን
ጐዳኝ
ግልፅነቴ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
አንተየዋ
አንተየዋ
ሆይ
ልቤን
ጥዬ
ልመንብህ
ወይ
የመዉደዴ
የፍቅሬ
ፅሀይ
ልተማመን
ልጠብቅህ
ወይ
አንተየዋ
አንተየዋ
ሆይ
ልቤን
ጥዬ
ልመንብህ
ወይ
የመዉደዴ
የፍቅሬ
ፅሀይ
ልተማመን
ልጠብቅህ
ወይ
ከአንጀትህ
ካፈቀርከኝ
ያልጠገገ
ቁስሌን
አድርቅልኝ
እንጂ
ምን
ይፈይድልኛል
እንባዬን
የማይጠርግ
የአንድ
አፍታ
ወዳጅ
የተወጋሁበትን
የክዳት
አንካሴ
ጦሩ
ሳይነቀል
በበደል
ላይ
በደል
እንዳትጨምርብኝ
አድነኝ
ከበቀል
ዉስጤን
ገልፀህ
እየዉ
ምኔን
እንደሚያመኝ
የልቤን
ስብራት
በፍቅርህ
አክመኝ
ሁለንተናዬ
ብዬ
በፍቅርህ
ፀንቻለዉ
ከሰዉ
አንተን
አምኜ
ህይወቴን
ሰጥቻለዉ
ከሰዉ
አንተን
አምኜ
ህይወቴን
ሰጥቻለዉ
ልቤም
ልብህን
አምኖ
በፍቅርክ
ይደላደል
በአንተ
በቃሽ
ይበለኝ
ዳግመኛ
እንግዲህ
በደል
በአንተ
በቃሽ
ይበለኝ
ዳግመኛ
እንግዲህ
በደል
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
የትኛዉ
ሰዉ
ነዉ
አታላይ
የትኛዉ
ጥሩ
ህይወትን
መስጠት
ይከብዳል
ካልፀና
ፍቅሩ
1 Lene Kaleh
2 Gize Mizan
3 Mesgana
4 Kir Yelegnal
5 Shelmegn
6 Tirulgn
7 Yegonder Gubele
8 Meleyet
9 Wanemite
10 Yazo Enba
11 Fitagne
12 Hamo
13 Linur
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.