Paroles et traduction The Christians feat. Tesfay Chala - Egziabiher Telik
Egziabiher Telik
Dieu est grand
የባለዋቂዎች፡
ቃላት
፡ ቢደረደር
Si
les
paroles
des
poètes
étaient
ordonnées
ተጀምሮ
፡ እስከሚያልቅ
፡ ስለአንተ
፡ ቢነገር
Du
début
à
la
fin,
pour
parler
de
toi
የሰው
፡ ልጆች
፡ ቋንቋ
፡ እንዴት
፡ ይገልጽሃል
Le
langage
humain,
comment
te
décrirait-il
?
አሰራርህን
፡ አይቶ
፡ ፍጥረት
፡ ይገረማል
Voyant
ton
œuvre,
la
création
est
émerveillée
እንዲህ
፡ እንዲህ
፡ ይልሃል
Ainsi,
ainsi,
elle
te
dit
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Chante
: Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
Dieu,
tu
es
grand
(Oh,
tu
es
grand)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
mon
Dieu,
tu
es
grand
(Mon
Dieu,
tu
es
grand)
ፍጥረት
፡ በመስመሩ
፡ ላይ
፡ አሃሃሃ
፡ በስርአት
፡ ሲመራው
፡ እህህም
La
création,
sur
sa
ligne,
ah
ah
ah,
guidée
par
l'ordre,
hmm
ወቅትም
፡ ጊዜን
፡ ጠብቆ
፡ አሃሃሃ
፡ ሲመጣ
፡ እንደተጠራ
፡ እህህም
Le
temps,
gardant
le
temps,
ah
ah
ah,
arrive,
comme
appelé,
hmm
ሲያልፍ
፡ ሲሄድ
፡ ሲተካ
፡ አሃሃሃ
፡ ትላንት
፡ ሲሆን
፡ ዛሬ
፡
Passe,
part,
remplace,
ah
ah
ah,
hier
étant
aujourd'hui
ተጠብቤው
፡ አልደርስብህ
፡ እህህም
፡ አንተን
፡ ተመራምሬ
፡ ኤሄሄ
Je
suis
protégé,
je
ne
t'atteindrai
pas,
hmm,
je
suis
guidé
par
toi,
eh
eh
eh
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Dieu
est
grand,
nous
ne
le
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Dieu
est
grand,
nous
ne
le
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Dieu,
tu
es
grand,
nous
ne
te
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Dieu,
tu
es
grand,
nous
ne
te
connaissons
pas
(2x)
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Chante
: Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
Dieu,
tu
es
grand
(Oh,
tu
es
grand)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
mon
Dieu,
tu
es
grand
(Mon
Dieu,
tu
es
grand)
የባለቅኔዎች
፡ ቃላት
፡ ቢደረደር
Si
les
paroles
des
poètes
étaient
ordonnées
ተጀምሮ
፡ እስከሚያልቅ
፡ ስለአንተ
፡ ቢነገር
Du
début
à
la
fin,
pour
parler
de
toi
የሰው
፡ ልጆች
፡ ቋንቋ
፡ እንዴት
፡ ይገልጽሃል
Le
langage
humain,
comment
te
décrirait-il
?
አሰራርህን
፡ አይቶ
፡ ፍጥረት
፡ ይገረማል
Voyant
ton
œuvre,
la
création
est
émerveillée
እንዲህ
፡ እንዲህ
፡ ይልሃል
Ainsi,
ainsi,
elle
te
dit
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Chante
: Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(ኦ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
Dieu,
tu
es
grand
(Oh,
tu
es
grand)
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
(አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ)
Tu
es
grand,
mon
Dieu,
tu
es
grand
(Mon
Dieu,
tu
es
grand)
አጥንትም
፡ ከአጥንት
፡ ጋር
፡ አሃሃሃ
፡ በእናት፡ሆድ
፡ ሲዋደድ
፡ እህህም
L'os,
avec
l'os,
ah
ah
ah,
s'est
uni
dans
le
ventre
de
la
mère,
hmm
ሕይወት
፡ ሕይወት
፡ ሲተካ
፡ አሃሃሃ
፡ ሕይወት
፡ በሕይወት
፡ ሲወለድ
፡ እህህም
La
vie,
la
vie,
s'est
remplacée,
ah
ah
ah,
la
vie
est
née
dans
la
vie,
hmm
ጊዜ
፡ ገዳይ
፡ ሆነና
፡ አሃሃሃ
፡ የተወለደ
፡ አረጀ
፡ እህህም
Le
temps
est
devenu
un
tueur,
ah
ah
ah,
celui
qui
est
né
a
vieilli,
hmm
ይህንን
፡ ስልት
፡ ይህንን
፡ ቀመር
፡ አሃሃሃ
፡ የቱ
፡ ጠቢብ
፡ አበጀ
፡ እህህም
Cette
stratégie,
cette
formule,
ah
ah
ah,
quel
sage
a
trouvé
?
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Dieu
est
grand,
nous
ne
le
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነው
፡ እኛም
፡ አናውቀውም
(፪x)
Dieu
est
grand,
nous
ne
le
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Dieu,
tu
es
grand,
nous
ne
te
connaissons
pas
(2x)
እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
፡ እኛም
፡ አናውቅህም
(፪x)
Dieu,
tu
es
grand,
nous
ne
te
connaissons
pas
(2x)
አዝ፦
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Chante
: Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ እግዚአብሔር
፡ ትልቅ
፡ ነህ
Tu
es
grand,
Dieu,
tu
es
grand
ትልቅ
፡ ነህ
(፪x)
Tu
es
grand
(2x)
ትልቅ
፡ ነህ
፡ አምላኬ
፡ ትልቅ
፡ ነህ
Tu
es
grand,
mon
Dieu,
tu
es
grand
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.