Текст песни Temesgen - Hamelmal Abate
ተመስገን
ተመስገን
ተመስገን
ይመስገን
ይመስገን
ይመስገን
ከዘመን
ዘመን
አሸጋግሮ
አሮጌው
በአዲስ
ተቀይሮ
ለዚ
ያደረሰን
ፈጣሪያችን
ይክበር
ይመስገን
እለምን
ሰላም
ጤናዬን
ነግሬው
ነበረ
የሆድ
ሚስጥሬን
የልቤ
ደረሰ
አዎን
ደረሰ
ጌታ
ተመስገን
ፀሎቴ
ደረሰ
አዎን
ደረሰ
አምላክ
ተመስገን
ኦሆሆይ
የመከራዬ
ቀንበር
ተሰብሯል
እህ
የልቤ
ሀዘን
ባንተ
ተቀብሯል
እህ
ዘመድ
ሲርቀኝ
የሆንከኝ
ወገን
አሄ
ለዚ
ያበቃኸኝ
ክበር
ተመስገን
ክብር
ጌታ
ተመስገን
ክብር
አምላክ
ተመስገን
ክብር
ጌታ
ተመስገን
ክብር
አምላክ
ተመስገን
እንባዬንም
ጠርጎ
ሀዘኔን
አርቆ
አምላክ
ነው
የረዳኝ
የኔን
ጉዳት
አውቆ
የአለም
መዳኒት
ደጋፊና
አለኝታ
ልዘምር
ለክብርህ
ላረከው
ውለታ
ታምር
ነው
ያንተ
ነገር
ድንቅ
ነው
ያንተ
ስራ
ስጦታህ
አይነገር
ውለታህ
አይወራ
ታምር
ነው
ያንተ
ነገር
ድንቅ
ነው
ያንተ
ስራ
ወሮታህ
አይከፈል
ውለታህ
አይወራ
ኦሆ
ጬኸቴን
ሰምተህ
ችላ
ያላልከኝ
እኽ
ተድላና
ደስታ
ያደልከኝ
አሀ
ከዙፋንህ
ላይ
ያደላደልከኝ
አኼን
አምላኬ
አንተ
ነህ
ከፍ
ያደረከኝ
ክብር
ጌታ
ተመስገን
ክብር
አምላክ
ተመስገን
ጌታ
ሆይ
ተመስገን
ክብር
አምላክ
ተመስገን
ድንቅ
ተአምር
አምላክ
ያንተ
ስራ
ጭለማውን
ገፈህ
ፀሐይ
የምታበራ
ምስጋናና
ክብር
ላንተ
እንዴት
ያንስሀል
ተመስገን
አምላኬ
ምን
የከፈልሀል
ታምር
ነው
ያንተ
ነገር
ድንቅ
ነው
ያንተ
ስራ
አለፍኩት
ያን
አቀበት
ወጣውት
ካንተጋራ
ታምር
ነው
ያንተ
ነገር
ድንቅ
ነው
ያንተ
ስራ
አለፍኩት
ያን
አቀበት
ወጣውት
ካንተጋራ
ታምር
ነው
ያንተ
ነገር
ድንቅ
ነው
ያንተ
ስራ
አለፍኩት
ያን
አቀበት
ወጣውት
ካንተጋራ
ተመስገን
ተመስገን
ተመስገን
(ተመስገን)
ይመስገን
ይመስገን
ይመስገን
(ይመስገን)
1 Temesgen
2 Sedet
3 Yidagengne Yaye
4 Wey Sikay
5 Bematebih Tsina
6 Azenkubih
7 Beni
8 Mela Atahu
9 Keyanew
10 Serge
11 Metwadid Ustube
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.