Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
አርማሽ
ይውለብለብ
ከደጄ
Your
emblem
waves
from
afar
ልቤ
ናፍቆሻል
ወዳጄ
My
heart
yearns
for
you,
my
love
እኔስ
እስካይሽ
ጨነቀኝ
I'm
troubled
without
you
ሀገሬ
መምጫሽ
ናፈቀኝ
I
miss
my
country,
your
birthplace
ቀን
እየሄደ
ቀን
መጣ
Days
come
and
go
ልቤ
ከሀሳብ
ሳይወጣ
My
heart
stuck
in
thought
መጥታ
ታብሰው
እንባዬን
You
would
come
and
wipe
away
my
tears
ሀገሬን
ጥሯት
አርማዬን
You
would
paint
my
country
with
my
emblem
መቼም
ከዚህ
ምድር
ላይ
ሄዶ
ነው
ሁሉም
ቀሪ
Everything
eventually
passes
from
this
earth
አገር
ናት
ቋሚ
ሰንደቅ
ለዘላለም
ኗሪ
But
our
country
remains,
our
flag
forever
its
resident
ትላንትም
እንደ
ጀምበር
እያዩት
ካይን
ይርቃል
Yesterday,
like
the
setting
sun,
they
watch
it
fade
away
ኢትዮጵያ
እንድትመጪ
ስንት
ቀን
ይበቃል
How
many
days
until
you
return,
Ethiopia?
እኔማ
ላይሽ
በቶሎ
ምኞት
ነበረኝ
I
longed
to
see
you
soon
ግን
ባባሁ
ናፈኩሽ
እና
ዕምባ
ቀደመኝ
But
my
love,
I
miss
you,
and
tears
come
first
እኔማ
አለሁ
እስካሁን
ተስፋ
ሰንቄ
I
remain
hopeful
በወንዜ
ባገሬ
እያለሁ
አገር
ናፍቄ
In
a
foreign
land,
I
long
for
home
ወጥተሽ
በምሥራቅ
አንቺ
ያለም
ጀምበር
You
rise
in
the
east,
the
sun
of
the
world
አንድ
አርጊንና
ጠላትሽ
ይፈር
Unite
and
let
your
enemies
fear
የቦረኩበት
በልጅነቴ
The
places
blessed
in
my
childhood
የያኔው
መልክሽ
ብቅ
ሲል
ፊቴ
Your
former
beauty
appearing
before
me
እየመለሰኝ
ወደ
ትላንቱ
Taking
me
back
to
yesterday
ናፍቆኝ
በብርቱ
ትዝ
አለኝ
የጥንቱ
I
miss
you
dearly,
I
remember
the
old
days
እ...
እ...
እ...
E...
E...
E...
አርማሽ
ይውለብለብ
ከደጄ
Your
emblem
waves
from
afar
ልቤ
ናፍቆሻል
ወዳጄ
My
heart
yearns
for
you,
my
love
እኔስ
እስካይሽ
ጨነቀኝ
I'm
troubled
without
you
ሀገሬ
መምጫሽ
ናፈቀኝ
I
miss
my
country,
your
birthplace
አገር
ለክብሩ
ሲጣራ
As
our
country
strives
for
its
honor
ከፍ
ያደረግነው
ባንዲራ
The
flag
we
raised
high
ዘመም
ሳይል
ቀን
ጎሎ
Without
sickness
or
sorrow
ባክሽ
ኢትዮጵያ
ነይ
ቶሎ
Please,
Ethiopia,
come
back
soon
ብዙነሽ
አንቺ
አገሬ
የሞላሽ
ታምራት
You
are
vast,
my
land,
full
of
miracles
ምኩራብሽ
የተፈራ
የነጻነት
ቤት
Your
sanctuary,
a
haven
of
freedom
የአርበኞች
የድል
ችቦ
ለትውልድ
እንዳበራ
The
torch
of
our
patriots'
victory
illuminating
generations
መኖር
ላገር
ሲሆን
ሞትም
አያስፈራ
To
live
for
our
country,
death
holds
no
fear
እኔማ
ላይሽ
በቶሎ
ምኞት
ነበረኝ
I
longed
to
see
you
soon
ግን
ባባሁ
ናፈኩሽ
እና
ዕምባ
ቀደመኝ
But
my
love,
I
miss
you,
and
tears
come
first
እኔማ
አለሁ
እስካሁን
ተስፋ
ሰንቄ
I
remain
hopeful
በወንዜ
ባገሬ
እያለሁ
አገር
ናፍቄ
In
a
foreign
land,
I
long
for
home
ዓመት
አውዳመት
ድገመን
ሲሉ
As
years
go
by
ልጆች
በቀዬው
ችቦ
እያበሩ
Children
back
home
keep
the
torch
burning
መስቀል
ፋሲካው
ዒድ
እንቁጣጣሽ
We
celebrate
Meskel,
Easter,
and
Eid
አውዳመት
አይሆን
አንቺ
ካልመጣሽ
Without
you,
there's
no
true
celebration
ዘመን
አድሰሽ
በፍቅር
ቀለም
Renew
the
times
with
colors
of
love
ብቅ
በይ
ኢትዮጵያ
ሁኚና
መስከረም
Appear,
Ethiopia,
become
September
ሆነሽ
መስከረም
(አስዮ)
Become
September
(Asio)
ብቅ
በይና
(ቤሌማ)
Appear
(Belema)
እንበል
አሲዮ
(አስዮ)
Let's
sing
Asio
(Asio)
ናና
ቤሌማ
(ቤሌማ)
Nana
Belema
(Belema)
ብቅ
በይና
(አስዮ)
Appear
(Asio)
ሆነሽ
ሙሽራ
(ቤሌማ)
Become
Mushra
(Belema)
ይብቃን
ስደቱ
(አስዮ)
Let
the
exile
end
(Asio)
ስቃይ
መከራ
(ቤሌማ)
The
pain
and
suffering
(Belema)
ቤሌም
ቤሌማ
(አስዮ)
Belema
Belema
(Asio)
ናና
ቤሌማ
(ቤሌማ)
Nana
Belema
(Belema)
ዘር
ያበቀለው
(አስዮ)
The
sown
seed
(Asio)
ታጭዷል
መከራው
(ቤሌማ)
Has
endured
hardship
(Belema)
የኢትዮጵያዊነት
(አስዮ)
Ethiopianness
(Asio)
አሁን
ነው
ተራው
(ቤሌማ)
Now
is
its
time
(Belema)
አስዮ
አስዮ
(አስዮ)
Asio
Asio
(Asio)
ና
ና
ቤሌማ
(ቤሌማ)
Na
na
Belema
(Belema)
ና
ና
ቤሌማ
(ቤሌማ)
Na
na
Belema
(Belema)
ዘመን
አድሰሽ
(አስዮ)
Renew
the
times
(Asio)
በፍቅር
ቀለም
(ቤሌማ)
With
colors
of
love
(Belema)
ብቅ
በይ
ኢትዮጵያ
(አስዮ)
Appear,
Ethiopia
(Asio)
ሆነሽ
መስከረም
(ቤሌማ)
Become
September
(Belema)
እኛስ
ከመንገድ
ላይ
ጠፍተን
መች
አወቅነው
We
lost
our
way,
when
did
we
realize?
ብንሄድ
ብንሄድ
አንደርስም
ገና
ነው
We
walk
and
walk,
yet
we
haven't
arrived
በመባረኪያችን
ከመንገድ
ላይ
ዝለን
We
jumped
off
the
path
of
blessings
አይበቃም
ወይ
ማሳል
በዘር
ጉንፋን
ታመን
Isn't
it
enough
to
suffer
from
ancestral
flu?
በዘር
ጉንፋን
ታመን
Suffering
from
ancestral
flu
ቀን
አለ
በሉ
(አለ
ገና)
Say
there's
a
day
(There's
still
time)
ቀን
አለ
ገና
(አለ
ገና)
There's
still
time
(There's
still
time)
አለ
በሉ
(አለ
ገና)
Say
there's
a
day
(There's
still
time)
ቀን
አለ
ገና
(አለ
ገና)
There's
still
time
(There's
still
time)
ለኢትዮጵያዊነት
ቀን
አለው
ገና
There's
still
time
for
Ethiopianness
ስምሽን
በክፉ
ያነሳሽ
ጠፍቶ
Those
who
spoke
ill
of
your
name
are
gone
አርማሽ
ከፍ
ሲል
ሰማይ
ላይ
ወጥቶ
Your
emblem
rises
high,
reaching
the
sky
እኛ
ልጆችሽ
ልናይ
ቆመናል
We,
your
children,
stand
to
witness
አንድ
ቀን
መጥቶ
አንድ
ያደርገናል
One
day
will
come
and
unite
us
ቀን
አለ
በሉ
(አለ
ገና)
Say
there's
a
day
(There's
still
time)
ቀን
አለው
ገና
(አለ
ገና)
There's
still
time
(There's
still
time)
ቀን
አለ
በሉ
Say
there's
a
day
ቀን
አለው
ገና
There's
still
time
ስንቱ
ተሰደደ
ይብቃን
ሐዘን
ለቅሶ
So
many
have
been
displaced,
enough
with
sorrow
and
mourning
አንድ
ሆነሽ
ኢትዮጵያ
ባየን
ፍቅር
ነግሦ
Let's
see
Ethiopia
united,
with
love
reigning
ዘር
ያበቀለው
ታጭዷል
መከራው
The
sown
seed
has
endured
hardship
የኢትዮጵያዊነት
አሁን
ነው
ተራው
Now
is
the
time
for
Ethiopianness
ቀና
በል
አሁን
(ቀና
በል)
Be
strong
now
(Be
strong)
ቀና
በል
ቀና
(ቀና
በል)
Be
strong,
be
strong
(Be
strong)
ቀና
በል
አሁን
(ቀና
በል)
Be
strong
now
(Be
strong)
ቀና
በል
ቀና
(ቀና
በል)
Be
strong,
be
strong
(Be
strong)
የጀግኖቹ
ልጅ
(ቀና
በል)
Child
of
heroes
(Be
strong)
አንተ
ነህና
(ቀና
በል)
You
are
the
one
(Be
strong)
ካገር
ወዲያ
ሞት
(ቀና
በል)
Death
away
from
home
(Be
strong)
ሞት
የለምና
(ቀና
በል)
There's
no
death
(Be
strong)
ዝም
ያለ
መስሎ
ኢትዮጵያዊነት
Ethiopianness
may
seem
silent
ማንም
አይገታው
የተነሳ
'ለት
But
no
one
can
stop
its
rise
ቀና
በል
አሁን
(ቀና
በል)
Be
strong
now
(Be
strong)
ቀና
በል
ቀና
(ቀና
በል)
Be
strong,
be
strong
(Be
strong)
ጥንት
አባቶችህ
ያቆዩትን
What
your
forefathers
preserved
ከፍ
አርገህ
ይዘህ
ባንዲራህን
Raise
it
high,
hold
your
flag
ቀና
በል
አሁን
(ቀና
በል)
Be
strong
now
(Be
strong)
ቀና
በል
ቀና
(ቀና
በል)
Be
strong,
be
strong
(Be
strong)
Оцените перевод
Оценивать перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Авторы: Teddy Afro
Альбом
Armash
дата релиза
01-11-2021
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.