Gigi - Jerusalem paroles de chanson

paroles de chanson Jerusalem - Gigi



️እየሩሳሌም️
ክብር ለእግዚአብሔር ለዘላለም
ክብር ይሁንለት ለአምላኬ
እየሩሳሌም እየሩሳሌም
ክብር ለዘለዓለም ፀዳል ለዘለዓለም
እየሩሳሌም ሰላም
እናቴ እየሩሳሌም እልልበይ ተደሰች
ጌታ ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንች
እምየ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰች
እናት ነሽ ለእግዚአብሔር ለጆች
እየሩሳሌም እየሩሳሌም
ክብር ለዘለዓለም ፀዳል ለዘለዓለም
እየሩሳሌም ሰላም
እናቴ እየሩሳሌም እልልበይ ተደሰች
ጌታ ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንች
እምየ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰች
ጌታ ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንች
ሰላም ላንች ይሁን ሰላም
ሰላም ላንች ይሁን ሰላም እየሩሳሌም
ሰላም ላንች ይሁን ሰላም
ሰላም ላንች ይሁን ሰላም እየሩሳሌም
እምየ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰች
ጌታ ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንች
እናቴ እየሩሳሌም እልልበይ ተደሰች
ጌታ ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንች
ወደ ክብርሽ ፀዳል የተጠሩ
ቅድስናን አውቀው ያከበሩ
ለዘላለም ደሰታ የጠራቸው
የእግዚአብሔር ልጆች ብዙ ናቸው
ክብርት ነሽ ብፅይት እመቤቴ
እናታችን ፅዬን ብርህክት
ጌታ የወደዳት ያከበራት
ክብሩን በላይዋ ላይ ያበራላት
እየሩሳሌም እየሩሳሌም
ብርሀን ለዘለዓለም ክብር ለዘለዓለም
ብርሀን ለዘለዓለም ፀዳል ለዘለዓለም



Writer(s): Ejigayehu Shibabaw


Gigi - Gold & Wax
Album Gold & Wax
date de sortie
16-05-2006




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.