The Christians feat. Betty Tezera - Kante Gar Lismama (feat. Betty Tezera) paroles de chanson

paroles de chanson Kante Gar Lismama (feat. Betty Tezera) - The Christians feat. Betty Tezera



የሚረባኝን የሚያውቅልኝ
የሚረባኝን የሚያውቅልኝ
ከአንተ በላይ ማንም የለኝ
እኔ ለራሴ ደካማ ነኝ
ከአንተ በላይ ማንም የለኝ
እኔ ለራሴ አቅምም የለኝ
አፈርኩበት እኔ አውቃለው ባልኩበት
እኔ አውቃለው ባልኩበት
አፈርኩበት አስቤአለው ባልኩበት
አውቂያለው ባልኩበት
አሁንማ ከአንተ ጋር ልስማማ
ከአንተ ጋር ልስማማ
እንግዲማ ከአንተ ጋር ልስማማ
ከአንተ ጋር ልስማማ
.. .
ልጅ አባቱን ዳቦ ቢለው
ድንጋይ ወስዶ እንዳይሰጠው
ሰው መልካምን ማድረግ ካወቀ
የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው የላቅ
ልጅ አባቱን ዳቦ ቢለው
ድንጋይ ወስዶ እንዳይሰጠው
ሰው መልካምን ማድረግ ካወቀ
የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው የላቅ
አሁንማ ከአንተ ጋር ልስማማ
ከአንተ ጋር ልስማማ
እንግዲማ ከአንተ ጋር ልስማማ
ከአንተ ጋር ልስማማ
አፈርኩበት እኔ አውቃለው ባልኩበት
እኔ አውቃለው ባልኩበት
አፈርኩበት አስቢያለው ባልኩበት
አውቂያለው ባልኩበት
.. .
ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል
ነገም ስለ እራሱ ይጨነቃል
እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
ዝም ብሎ የእርሱን ማዳን ማየት ነው
ነፍሴ አታውኪኝ አታስጨንቂኝ ተይ ተይኝ
እግዚአብሔር ያለው ይሁንልኝ ይሁንልኝ
ነፍሴ አታውኪኝ አታስጨንቂኝ ተይ ተይኝ
እግዚአብሔር ያለው ይሁንልኝ ይሁንልኝ
ነፍሴ ልምከርሽ ቁም ነገር
እግዚአብሔር ስለሚወደው ነገር
ፍቃዴ ይሁን ብለሽ አትደምድሚ
ምን ይላል ጌታሽን ተስማሚ
ተይ ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ
ተይ ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ
ተይ ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ
ተይ ኧረ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ
ተይ ነፍሴ ተይ ተይኝ (በምህረቱ ቸርነቱ የሚከልልሽ)
አታስጨንቂኝ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ (እንደ ንስር የሚያድስ ቃል ዋስ አለብሽ)
ተይ ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ (ኧረ እግዚአብሔር ነዉ)
አታስጨንቂኝ ተይኝ (ታመኝዉ ታመኝዉ)
ተይ (ታመኝዉ) ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ
ተይ (ታመኝዉ) ነፍሴ ተይ ተይኝ
አታስጨንቂኝ ተይኝ



Writer(s): Simone Tsegay


The Christians feat. Betty Tezera - Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 2
Album Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 2
date de sortie
17-02-2016



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.