Meskerem Getu - Ayzoh текст песни

Текст песни Ayzoh - Meskerem Getu



ነገን ነገን ስታይ ቢጨልምብህ
በተስፋ ተራመድ እራዕይ ይኑርህ
ነገን ነገን ስታይ የጨለምብህ
በተስፋ ተራመድ እራዕይ ያለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ ብታጣ ገንዘብ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ አይዞህ
ሚረዳህ አጥተህ ብቻህን ብትሆን
ተስፋ ባይኖርህ አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ ብታጣ ገንዘብ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ አይዞህ
ሚረዳህ አጥተህ ብቻህን ብትሆን
ተስፋ ባይኖርህ አይዞህ
አስሩን ስታስብ ሚሰማህ እንዳነስህ
ከሁሉ የበታች የሆንክ የመሰለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ልዩ የሆነ ችሎታ አለህ
ተነስ ታገል አይዞህ
ከማንም አታንስ ይኸው ራስህም
ብቃት እኮ አለህ አይዞህ
መስራት ማችልበት ምንም ምክኒያት የለ
ጠንክረህ ብትሰራ ብዙ ታጭዳለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
የረፈደብህ እየመሰልህ
ትተክዛለህ አይዞህ
በዚህ ጉብዝናህ በሙሉ ኃይልህ
መራመድ ጀምር አይዞህ
አንድ ቀን ያልፋል
አንድ ቀን ያልፋል
አንድ ቀን ያልፋል
የወደደ ያከበረ ያፈቀረ
አምላክ አለህ አለህ
የወደደ ያፈቀረ ያከበረ
አምላክ አለህ አለህ




Meskerem Getu - Eketelehalehu
Альбом Eketelehalehu
дата релиза
10-09-2014




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.