Rophnan - Anchin New текст песни

Текст песни Anchin New - Rophnan



ፍቅርሽ ሰላም እንደ ጣና ወደር የለው (ወደር የለው)
ቁጣሽም ሲመጣ ደራሽ እንደ አባይ ነው (እንደ አባይ ነው)
ጤና የለው ያመዋል መውደድሽ ትንሽ ትንሽ (ያመዋል መውደድሽ ትንሽ ትንሽ)
ግና አጣፈጠሽ እንጂ የተላሁት እንዳይመስልሽ
እብን ፍቅር ነው ′ምፈልገው
ከነፀባይሽ ልቤ 'ሚለው
አንቺን ነው
አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
እውነት ነው ፀባይሽ አብዶ ያሳብደኛል
ግን ደሞ ፍቅርሽ ያንንም ያስረሳኛል (ያስረሳኛል)
ሁሉንም በጊዜው ውብ አርጎ እንደሰራው
አባይ ሲደፈርስ ነው ጣና የሚጠራው (አባይ ሲደፈርስ ነው ጣና የሚጠራው)
እብን ፍቅር ነው ′ምፈልገው
ከነፀባይሽ ልቤ 'ሚለው
አንቺን ነው (ነ-ነ-ነ)
(ነ-ነ-ነ-ነ-ነ-ነ)
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
አንቺን ነው፣ አንቺን ነው
3-2-1 እልና
'ምወድሽ ከምጠላሽ በላይ
ካንቺ መሆን የፍቅር ስቃይ
ለመተው ምክንያት እያለኝ
አለሁኝ ዛሬ ካንቺው ነኝ
እብን ፍቅር ነው ′ምፈልገው
ይገርማል ዛሬም ልቤ ′ሚለው
አንቺን ነው
አንቺን ነው
አንቺን ነው
አንቺን ነው
አንቺን ነው



Авторы: Rophnan


Rophnan - Reflection
Альбом Reflection
дата релиза
17-05-2018




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.