Samuel Negussie - Eyesus текст песни

Текст песни Eyesus - Samuel Negussie



እየሱስ የሚለው ስም
ልዩ ትርጉም አለው ለእኔማ
ስጠራው ስደጋግመው
እየሱስ የሚለው ስም
ልዩ ትርጉም አለው ለእኔማ
ስጠራው ስደጋግመው
መፅናኛዬ ነው መበቻዬ ነው ሆ...
ከፋታዬ ነው መነሻዬ ነው ሆ...
መፅናኛዬ ነው መበቻዬ ነው ሆ...
ከፋታዬ ነው ስሙ እየሱስ የሚለው
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስምህን
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ እየሱሴን
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስምህን
ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝ የታደገኝን
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
እየሱስ እየሱስ እየሱስ
በስምህ ውስጥ አለ ሰላም
በስምህ ውስጥ አለ
በስምህ ውስጥ አለ በረከት
በስምህ ውስጥ አለ
በስምህ ውስጥ አለ ሀይል
በስምህ ውስጥ አለ
እየሱስ እየሱስ በእምነት ላለ
ከሞት የሚያስጥል
አንተን ደብቄ እንኳን ራሴን ላሳይ
እየሱሴ እንደው በአጋጣሚ ስምህን ሲያነሱ ሳይ
እየሱሴ እምባ ይቀድመኛል ምሆነውን አጣለሁ እየሱሴ ፊቴ ድቅን ይላል ያረክልኝ ሁሉ
እየሱሴ ቆሜ አደባባይ ገና አወራዋለሁ
እየሱሴ በስምህ አላፍርም አለም ሁሉ ይስማው
እየሱሴ ክብርስ ቢሉ የቱ ክብሬ ነው
እየሱሴ ሁሉን ያገኘሁት ስምህን አምኜ ነው
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስምህን
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ እየሱሴን
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስምህን
ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝ የታደገኝን
በስምህ ውስጥ አለ ህይወት
በስምህ ውስጥ አለ
በስምህ ውስጥ አለ ክብር
በስምህ ውስጥ አለ
በስምህ ውስጥ አለ ስልጣን
በስምህ ውስጥ አለ
እየሱስ እየሱስ በእምነት ላለ
ታሪክ ሚቀይረው
ስምህ መፍቴ ነው ለጥያቄ ሁሉ
እየሱሴ እረ ማን አፍርዋል በስም ተማምኖ
እየሱሴ የዘመን ጉልበት እኔም አውቀዋለሁ
እየሱሴ በስምህ ታምኜ ያለፍኩት ስንቱን ነው
እየሱሴ ለሞተው ነገር ህይወት የሰጠ
እየሱሴ ያበቃውን ነገር ተስፋ እየቀጠለ
እየሱሴ ብዙዎች ሲጠፉ በህይወት ያለሁት
እየሱሴ ታምኜው ነው ስምህን እዚ የደረስኩት
እየሱስ እየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው
ሀይሌ ይታደሳል እበረታለሁ እበረታለሁ
እየሱስ እየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው
ከክብር ወደ እሻገራለሁ እጨምራለሁ




Samuel Negussie - Be'egziaber Alem, Vol. 1
Альбом Be'egziaber Alem, Vol. 1
дата релиза
24-05-2017




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.