Teddy Afro - Africaye (Live) текст песни

Текст песни Africaye (Live) - Teddy Afro



አፍሪካዬ
አፍሪካዬ እማማ
አፍሪካዬ
ኦና አርጌው ታሪኬን
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
የማንነት የእምነቴን ማኅተም
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
ለካ አፍሪካዊነቴን ስቼዋለሁ
ዜግነቴን ሳሰላስለው
ውዬ አድሬ ስጀምር ማስብ
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
ብርድ አይሞቅም በጋ አይበርድም
ማንነት ያው ነው አይለውጥም
ኦላ!
ዜግነቴን ሲያፈላልገው
እግሬ ሲዞር በአቋራጩ
ለካ ቤቴ እኔ አፍሪካ ነው
ደሜ ከዓባይ ላይ ነው
ዜግነቴን ሲያፈላልገው
እግሬ ሲዞር በአቋራጩ
ለካ ቤቴ እኔ አፍሪካ ነው
ደሜ ከኢትዬጽያ ላይ ነው
አፍሪካዬ
አፍሪካ እማማ
አፍሪካዬ
አፍሪካዬ
አፍሪካ እማማ
አፍሪካ እማማ
አፍሪካዬ
አፍሪካ እማማ
የዮቶር ልጅ 'ርሰቱ sing it
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
ዓባይ ሆኖ ጣና ዳር ቤቱ
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
ጥበብ ርቄ ስቀዳ
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
(ዜግነቴን ሳሰላስለው)
ጠምቶኝ ተኛው በዓባይ ዙሪያ
ከሰው መጀመሪያ ነቅቼ
ኦላ!
ዜግነቴን ሳፈላልገው
እግሬ ሲዞር በአቋራጩ
ለካ ቤቴ እኔ አፍሪካ ነው
ደሜ ከዓባይ ላይ ነው
አፍሪካዬ!
አፍሪካዬ
አፍሪካ እማማ
አፍሪካዬ
አፍሪካዬ!
አፍሪካ እማማ
አፍሪካዬ
አፍሪካዬ!
አፍሪካ እማማ
አፍሪካ እማማ!
አፍሪካዬ
አፍሪካዬ!
አፍሪካ እማማ!



Авторы: Teddy Afro


Teddy Afro - Ethiopia Wede Fikir (Live)
Альбом Ethiopia Wede Fikir (Live)
дата релиза
29-04-2019




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.