Yosef Kassa - Egzeabher Ale текст песни

Текст песни Egzeabher Ale - Yosef Kassa



ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ
ዘላለም የሚኖር የከበረ
ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ
ዘላለም የሚኖር የከበረ
ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው
እግዚአብሔር አለ አለ
ከእኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከእኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
ወጀብ ማዕበሉ ሲነሳ
ችግር ፈተናው ሲበዛ
ሲጨላልምም ነገሩ
ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ
ለተጨነቁት 'ሚራራ
ኢየሱስ አለ ከእኔ ጋራ
ያስደነገጠኝ በሙሉ
ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ
የሩቄ አይደለም አጠገቤ
ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል
በኔ እና በቤቴም ይመለካል
ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ
የሩቄ አይደለም አጠገቤ
ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል
በኔ እና በቤቴም ይመለካል
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
ወጀብ ማዕበሉ ሲነሳ
ችግር ፈተናው ሲበዛ
ሲጨላልምም ነገሩ
ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ
ለተጨነቁት 'ሚራራ
ኢየሱስ አለ ከእኔ ጋራ
ያስደነገጠኝ በሙሉ
ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
እግዚአብሔር አለ አለ
ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ
ጦሳይ ታናራዴስ ዴስ ዴስ
ጦሳይ ታናራዴስ የሱሲ ዴስ
ሀሌሉ ሀሌሉያ
ሀሌሉ ሀሌሉያ
ሀሌሉ ሀሌሉያ
ሀሌሉ ሀሌሉያ



Авторы: Samuel Alemu, Yosef Kassa


Yosef Kassa - Egzeabher Ale
Альбом Egzeabher Ale
дата релиза
02-01-2021




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.