Songtexte Medhane Alem - Bereket Tesfaye
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
ደስ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ሥሙን
፡ ስጠራው
፡ የመድኃኒዓለም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
ደስ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ሥሙን
፡ ስጠራው
፡ የመድኃኒዓለም
መድሃኒዓለም
፡ ለዘለዓለም
፡ አይጠገብም
፡ (አሃ)
መድሃኒዓለም
፡ ለዘለዓለም
፡ አይጠገብም
መድሃኒዓለም
፡ አይጠገብም
የእኔ
፡ ኢየሱስ
፡ ዘለዓለም
፡ ንገሥ
(፪x)
አሃሃ
፡ ኢየሱስ
(፪x)
፡ ኢየሱስ
፡ የምለው
ምህረት
፡ ተደርጐልኝ
፡ ቆሜ
፡ መሄዴ
፡ ነው
ሞኝ
፡ ሆኜ
፡ አይደለም
፡ ወይም
፡ ተታልዬ
ኢየሱስ
፡ የምለው
፡ ሁሉን
፡ ነገር
፡ ጥዬ
ገብቶብኝ
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ታላቁ
፡ ፍቅር
ደቀ
፡ መዝሙር
፡ ሆንኩኝ
፡ ሳላንገራግር
አሸንፎኝ
፡ በፍቅር
፡ አደረገኝ
፡ ደቀ
፡ መዝሙር
አሸንፎኝ
፡ በፍቅር
፡ አደረገኝ
፡ ደቀ
፡ መዝሙር
ከፍቶልኝ
፡ ትልቁን
፡ በር
፡ አደረገኝ
፡ ደቀ
፡ መዝሙር
ከፍቶልኝ
፡ ትልቁን
፡ በር
፡ አደረገኝ
፡ ደቀ
፡ መዝሙር
አሃሃ
፡ የድሃ
፡ አደግ
፡ አባት
የመበለት
፡ ዳኛ
ቅንነት
፡ ያለበት
፡ ሁልጊዜ
፡ እውነተኛ
ቢፈለግ
፡ ቢፈለግ
፡ ዓለምም
፡ ቢዞር
አንድም
፡ አይገኝም
፡ እንደእግዚአብሄር
የምስኪን
፡ ጓደኛ
፡ መልካሙ
፡ እረኛ
ታማኝ
፡ ባልንጀራ
፡ ኢየሱስ
፡ አለልኛ
የምስኪን
፡ ጓደኛ
፡ መልካሙ
፡ እረኛ
፡ ኢየሱስ
፡ አለልኛ
የድሃ
፡ አደግ
፡ አባት
፡ የመበለት
፡ ዳኛ
፡ ኢየሱስ
፡ አለልኛ
የምስኪን
፡ ጓደኛ
፡ መልካሙ
፡ እረኛ
ታማኝ
፡ ባልንጀራ
፡ ኢየሱስ
፡ አለልኛ
የድሃ
፡ አደግ
፡ አባት
፡ የመበለት
፡ ዳኛ
ቅንነት
፡ ያለበት
፡ ሁልጊዜ
፡ እውነተኛ
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
ደስ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ሥሙን
፡ ስጠራው
፡ የመድኃኒዓለም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
የፍቅር
፡ አምላክ
፡ የሁሉም
ደስ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ሥሙን
፡ ስጠራው
፡ የመድኃኒዓለም
መድሃኒዓለም
፡ ለዘለዓለም
፡ አይጠገብም
፡ (አሃ)
(፪x)
መድሃኒዓለም
፡ አይጠገብም
የእኔ
፡ ኢየሱስ
፡ ዘለዓለም
፡ ንገሥ
(፪x)
አሃሃ
፡ ቸሩ
፡ መድሃኒዓለም
፡ የዓለም
፡ መድሃኒት
ለእኛ
፡ የደረሰ
፡ በአስጨናቂው
፡ ሌሊት
ሥሙ
፡ ይታወጅ
፡ በአገሬ
፡ ላይ
የኢትዮጵያ
፡ አምላክ
፡ እርሱ
፡ አይደለም
፡ ወይ
ዘንዶውንም
፡ ወጋ
፡ ረሃብን
፡ ቆራረጠ
ለሃገሬ
፡ ልጆች
፡ ምግባቸውን
፡ ሰጠ
የኢትዮጵያ
፡ አምላክ
(፪x)
፡ ሥምህ
፡ ይባረክ
(፪x)
የኢትዮጵያ
፡ አምላክ
፡ ሥምህ
፡ ይባረክ
የእኛ
፡ አምላክ
፡ ሥምህ
፡ ይባረክ
የኢትዮጵያ
፡ አምላክ
፡ ሥምህ
፡ ይባረክ
የእስራኤል
፡ አምላክ
፡ ሥምህ
፡ ይባረክ
1 Yesemay Zega
2 Legetachin Yizemer
3 Getaye Getaye
4 Medhane Alem
5 Like Kahine
6 Egziabher Melkam New
7 Kemitefut
8 Edmeyen
9 Kal Alegn
10 Afe Tarik Aydelem
11 Betamrat
12 Befersew
13 Tsegaw New
Attention! Feel free to leave feedback.