Songtexte
መስኩ
ተራራው
ሸንተረር
ጋራው
የአምላክ
ጥበብ
ነው
በአንቺ
የታየው
የአየሩ
ምቾት
ሁሌ
የሚናፈቅ
ቅርሳ
ቀርሱማ
ልብ
የሚሰርቅ
ይህ
ነው
ወይ
ሀገር
ማለት
ይህስ
ብቻ
ነው
የምቱለት
የተፎከረው
የተለቀሰው
የአባቶቻችን
ደም
የፈሰሰው
ለቡናው
ነበር
ወይስ
ለእንጀራው
ለአራዊቱ
ለአፈር
ለሜዳው
አረ
ይህ
ነው
ወይ
ሀገር
ማለት
ለዚህስ
ብቻ
ነው
ወይ
የምቱለት
አረ
ይህ
ነው
ወይ
ሀገር
ማለት
ለዚህስ
ብቻ
ነው
ወይ
የምንምትለት
(ሀገሬ
ሀገሬ)
እንደተኛ
እንዳንቀላፋም
ሰው
(ሀገሬ
ሀገሬ
ሀገሬ)
ሁሉ
ከእንቅልፉ
ሲነቃ
(ሀገሬ
ሀገሬ
ሀገሬ)
ጉድ
ነው
የዛኔ
(ሀገሬ
ሀገሬ
ሀገሬ)
በአንድ
ላይ
ሆኖ
ሲነሳ
ሁሉም
ይለወጣል
(ሀገሬ)
መልካምም
ይሆናል
(ሀገሬ)
ሁሉም
ተርፎት
ያድራል
(ሀገሬ)
ደስታችን
ይበዛል
(ሀገሬ)
ይጠፋል
መጠላላት
(ሀገሬ)
አንዱ
አንዱን
በአሽሙር
መውጋት
(ሀገሬ)
ሠው
ለሠው
መድሀኒቱ
(ሀገሬ)
የዛኔ
እንደሆን
ሲገባው
(ሀገሬ)
ሀገር
ነው
ወገን
ወገን
ነው
ሀገር
ብዙ
ነው
ቋንቋው
ግን
አንድ
ቤተሰብ
1 Intro (Wegegta)
2 Geriye
3 Birabiroye
4 Hagere
5 Bado
6 Ay Zendro
7 Sin Jaaladhaa
8 Tilq Simet
9 Ere Manew
10 Enja
11 Waga
12 Mengedegna
13 Biruh Tewat
Attention! Feel free to leave feedback.