Songtexte Aymelesem - Lastarock
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይረታም
አፍሮ
አይሸነፍም
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይሸሽም
አፍሮ
አያቆምም
ሰንሰለት
ቀንበር
ትከሻየ
ላይ
ሊያደርጉኝ
ሎሌ
ተምነው
በብር
ሊገዙ
ኩራቴን
እምነት
ክብር
እና
ስሜን
ገብተው
እኔውስጥ
ሊቆጣጠሩኝ
ሊያስቡ
በእኔ
ሚያውቁኝ
መስሏቸው
ሰጡኝ
ለ
ክተው
ህልሜን
አላማ
ግቤን
አለት
ተቀርጿል
በሥሜ
እሳት
በደሜ
ውስጥ
አለ
ወኔ
ጥቁር
ቆዳ
መራር
ነው
ሀሞቴ
ያለኝ
አቅም
ወደር
የለው
ጉልበቴ
አልመለሥ
ወደ
ኋላ
ልበሙሉ
ምንም
አልፈራ
ሞት
ወይ
መሆን
አንድ
ምርጫ
ወደፊት
ነው
የለኝ
መውጫ
የሩቅ
ኮኮብ
ነኝ
መንገደኛ
የተመረጥኩ
እንዳበራ
አጭር
መንገድ
የለም
በሂወቴ
ማራቶን
ነው
ሩጫዬ
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይረታም
አፍሮ
አይሸነፍም
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይሸሽም
አፍሮ
አያቆምም
ቁም
ቁም
ይሉኛል
ቁም
ልክ
አይደለህም
መስመሩ
ይህ
ነው
ማለፍ
አትችልም
ከነሱ
ወዲያ
ሌላ
አለም
የልም
እንደታሰሩ
ማየት
አይችሉም
በምክንያት
ነው
የምራመደው
ለሰው
ሥል
አላደርግ
ለሰው
ሥል
አልተወው
ለማሸነፍ
ነው
የምሮጠዉ
አስር
ሞት
ቢመጣ
አንዱን
ግባ
በለዉ
(አይመለስም
ወርቅ
ነዉ
ልቤ
(አይመለስም
እሳት
የፈተነው
(አይሸነፍም
አሁን
ወይ
መቼም
(አይሸነፍም
ጊዜዉ
የኔነዉ
(አይመለስም
ጀግና
አልጠብቅም
(አይመለስም
ሂወቴን
አንዲያድነዉ
(አይሸነፍም
እሥትንፋሴ
እስኪያቆም
(አይሸነፍም
እፋለማለው
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይረታም
አፍሮ
አይሸነፍም
አይመለስም
አፍሮ
አይመለስም
አይሸሽም
አፍሮ
አያቆምም
Attention! Feel free to leave feedback.