Songtexte Cheb Cheb - Lastarock
Lastarock
keep
it
burnin'
Lastarock
keep
it
blazin'
Put
yuh
hands
inna
di
air
like)
ያሰደንቃል
እምነት
ፅናቷ
ረጋ
ኮራ
ሙሉነው
ልቧ
ጣፋጭ
ምግብ
ተወዳጅ
ስሟ
መሪ
ንግስት
በ
ዘዴ
መላ
ላደለችው
ፉቅር
ክብር
እጅ
መንሻ
ዘውድናት
ለቃሏ
በ
ቁስ
ማትገዛ
ታድምቀው
መድረኩን
እቺ
ኮከብ
ታብራ
እጃቹህን
ቸብ
ትደነቅ
ልጅቷ
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
ቸብ
ቸብ
አድርጉት
ደሞ
ከፍ
ከፍ
ትውጣ
ትታይ
በሃገር
ቀሚስ
አያሻትም
መስፈርት
ታውቀዋለች
she's
confident
ወሬ
አያሞቃትም
ነበልባል
ነች
እሳት
አሃ
ስቀርባት
መውደድ
ያቃጠለኝ
(አሃ)
ዉበቷ
ይሄው
ጦስ
ሆነኝ
(አሃ)
ነይ
ወይዘሪት
ነሽ
ወንጀለኛ
ካሳ
እሻለው
ክፈይኛ
ፍቅር
ህመሜ
እንዲጠገን
ጊዜሽን
ልዋስ
ደስታየን
ከአንች
ልበደር
ፀባየ
ሰናየ
ምግባር
የለው
ወደር
መአረግ
አትሻም
የውሽት
ዝና
ካብ
ቢከመር
ከምር
እቴጌ
ፀሐየ
ነች
ጀምበሬ
አስተዋይ
ነች
ቀለሜ
ዉበት
ከ
ጥንካሬ
baby
too
hot
በርበሬ
too
pretty
it's
so
crazy
አበባየ
አብቢ
ፈንድቂ
ሲሉሽ
ቸብ
በይ
ጨፍሪ
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለ
ወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
ነሸ
ወገግታ
ችለሸ
አለፈሸ
ፈተና
lady
ፀዳል
ተስፉ
ሀይል
ሁነሸኝ
እንድፀና
ወኔ
የለኝ
ክፍያ
በዝቶብኛል
ስጦታ
ለኔ
እወቂው
ብቻ
እንዳለሽ
ትልቅ
ቦታ
እንዲልሽ
ደስ
ደስ
ደስ
ፍቅርን
ልካስ
በምችለው
ያድሳል
ነፍስ
ነፍስ
ነፍስ
ዉብ
ፈገግታሽ
መዳኒት
ነው
ሲደክመኝ
ግርማ
ሁነሽኝ
ሞገስ
ልቤ
የጀገነው
እንቁ
ነሽ
አልማዝ
ውድ
ነሽ
ዋጋሽ
መስፈሪያ
የሌለው
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለ
ወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
ቸብ
ቸብ
ደርቡላት
ካባ
ቸብ
ቸብ
ለወይዘሪት
ኢትዮጵያ
ቸብ
ቸብ
ትጫወት
ትፈንድቅ
ቸብ
ቸብ
ነች
አደይ
አበባ
She's
like
the
best
ha?
ማንችሏት
ለ
ጨዋታ
አይደለች
የዋዛ
ጉድ
አፈላች
ብላ
እስክስታ
እሷ
ካለች
ፌሽታ
ነቃ
ነቃ
እላለው
ፈካ
ስሟ
ከአፌ
አይጠፋ
ጣፋጭ
ከረሜላ
ደስታ
ያ
ሆይ
ሆይ
ይዘንባል
ደጅሽ
እሸት
እንኮይ
አልኩኝ
አሲንቦ
ቆንጅት
ነይ
ነይ
ሆያሆየ
ስል
በይ
ሸልሚኝ
Give
me
give
me
love
ከፍቅር
እልፉኝ
አለሜ
አስር
ነው
አንችን
ሳገኝ
በይ
በይ
ቸብ
ቸብ
አሲዬ
አሲዬ
ነው
ቤሌማ
ለኩሰን
ችቦ
በ
አዲስ
ሸማ
አዲስ
ሞገድ
ነው
አዲስ
ዜማ
ቸብ
ቸብ
Lastarock
keep
it
rockin'
ቸብ
ቸብ
Lastarock
keep
it
burnin'
ቸብ
ቸብ
Lastarock
keep
it
blazin'
ቸብ
ቸብ
Put
yuh
hands
inna
di
air
like
Attention! Feel free to leave feedback.