Songtexte
እህህህህህህ
ስሌት
የማይፈታው
መልስ
የማይመልሰው
የሌለው
ማርከሻ
ሰሙ
ቢሆንብኝ
የቃላት
የቅኝት
የከንፈር
ማሟሻ
የዜማ
ዜማ
የሃሳቤ
መነሻ
መድረሻ
ዓለሜ
ነው
ለእኔ
እሱማ
ለእኔ
እሱማ
ለእኔ
እሱማ
የትንፋሼ
ዜማ
አውቀው
ቢያሳውቁኝ
ምን
አለ
ለእኔ
ምን
አለ
ፍቅሬ
የቱጋ
እንዳለ
ዓለሜ
ነው
ለእኔ
እሱማ
ለእኔ
እሱማ
ለእኔ
እሱማ
የትንፋሼ
ዜማ
አውቀው
ቢያሳውቁኝ
ምን
አለ
ለእኔ
ምን
አለ
ፍቅሬ
የቱጋ
እንዳለ
አሄሄሄ
ይሆን
ወይ
አንዳንዴ
የኮከብ
መገጣጠም
አሄሄሄ
መልስም
ጥያቄ
ነው
የስሜቶች
መርዘም
አሄሄሄ
ይህ
ወይናደጋ
አይሞቀው
አይበርደው
አሄሄሄ
እንደ
ሐይቅ
ሰንበሌጥ
ልቤን
እኮ
አራደው
ጥሎብኝ
እሱን
ወድጃለሁ
ካልመጣስ
እንዴት
እሆናለሁ
ነግሦብኝ
በኔ
ከከረመ
ለምን
ወደድሺው
እንዳትሉኝ
ደርሶበት
ያየ
እስኪ
ይፍረደኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ቀልቤ
ከተናጋ
ቀልቤ
ከተናጋ
የእሱን
ስም
ጠርታችሁ
ሀሰት
ነው
መኖሬ
ውሸት
ነው
መኖሬ
እኔው
ልንገራችሁ
የፍቅር
ልክ
ሆኖ
የመውደድ
ጥግ
ሆኖ
በኔው
ከራርሞብኝ
እንዴት
ወደደችው
እንደምን
ወደድሽው
ባካችሁ
አትበሉኝ
ጥሎብኝ
እሱን
ወድጃለሁ
ካልመጣስ
እንዴት
እሆናለሁ
ነግሶብኝ
በኔ
ከከረመ
ለምን
ወደድሺው
እንዳትሉኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
አሄሄሄ
መልሱን
ብትጠይቁም
ምኑን
ነው
የምላችሁ
አሄሄሄ
የወደድኩት
እሱን
ብዬ
ልንገራችሁ
አሄሄሄ
የቀስተደመና
ሕብር
የበዛበት
አሄሄሄ
እንዲያ
የሚሆንባችሁ
እንዲህ
ነው
ስትሉት
ምኑን
ነው
ዓይኑን
ነው
ምኑን
ነው
ጥርሱን
ነው
አልልም
አንዴ
ወድጃለሁ
ካልመጣስ
እንዴት
እሆናለሁ
ነግሦብኝ
በኔ
ከከረመ
ለምን
ወደድሺው
እንዳትሉኝ
ደርሶበት
ያየ
እስኪ
ይፍረደኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
Attention! Feel free to leave feedback.