Songtexte Semberé - Teddy Afro
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
አምና
ፍቅር
ጎድቶኝ
ከአካል
ከልቤ
ላይ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ደግሞ
ሌላ
አገኘኝ
አዲስ
ገላ
ለብሶ
እዩትና
ዛሬ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ሰው
መውደድ
ዕርሜ
ነው
እያልኩኝ
ፎክሬ
ያንን
ጉራ
ሁሉ
(ያን
ጉራ)
ገላ
ናደው
ዛሬ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
አምና
ፍቅር
ጎድቶኝ
ከአካል
ከልቤ
ላይ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ደግሞ
ሌላ
አገኘኝ
አዲስ
ገላ
ለብሶ
እዩትና
ዛሬ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
አልደግምም
ቃሌ
ነው
እያልኩኝ
ፎክሬ
ያንን
ጉራ
ሁሉ
(ያን
ጉራ)
ቀን
አራደው
ዛሬ
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፍሴ
ወኔዬ
ከዳኝ
ወንድነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፍሴ
ወኔዬ
ከዳኝ
ወንድነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
የቅብጥ
ሃሳብ
ጤዛ
ነው
ሲነጋ
ረጋፊ
ወትሮም
በአፍ
ቃል
ይፈጥናል
ቀድሞ
ተሸናፊ
ላያድን
ቃል
ብቻ
ምን
ያደርጋል
ዛቻ
ጉራ
ብቻ
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፍሴ
ወኔዬ
ከዳኝ
ወንድነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
ስማ!
ስማ!
ስማ!
ስልቻ
ቀልቀሎ
ቀልቀሎ
ስልቻ
ጉራ
ብቻ
ቦታ
ቢለዋወጥ
ወጥ
ላያጥም
ጉልቻ
ጉራ
ብቻ
ልቤ
ዛሬም
ወደህ
ልትሆን
መተረቻ
ጉራ
ብቻ
ታዲያ
ምን
አመጣው
ያንን
ሁሉ
ዛቻ
ጉራ
ነው
ከአካሌ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
(ከአካል
ከአካሌ)
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
ታላቅና
ታናሽ
ምላስ
እና
ሰምበር
ጉራ
ብቻ
ያስገምታል
ስጋ
ሞቶ
ለሚቀበር
ጉራ
ብቻ
ወርቅ
የዘጋ
ሳጥን
ቁልፍ
የሌለው
መፍቻ
ጉራ
ብቻ
ምን
ያደርጋል
ወድቀው
አለሁ
ማለት
ብቻ
ጉራ
ነው
ከአካሌ
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ
(ከአካል
ከአካሌ)
ከአካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ከአካሌ

1 Ethiopia
2 Semberé
3 Mar Eske Tuwaf ( Fiqir Eske Meqabir)
4 Anaa Nyaatu (Le Ene Yaregew)
5 Mematsené
6 Tamolishal
7 Yamral
8 Emma Zend Yider (Amsale Tobit)
9 Atse Tewodros
10 Marakiye
11 Amen
12 Adey
13 Nat Baro
14 Olan Yizo
Attention! Feel free to leave feedback.