iMajik - Ferari (feat. Listro) Songtexte

Songtexte Ferari (feat. Listro) - iMajik




ወኔ የት ጠፋ, ብዙ ነው ፈሪ
ስራ ሳይጠፋ, የለም ግን ሰሪ
በዝቶ ሞካሪ, እኛ ፎጋሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
IMajik እና ሊስትሮ- ከአምና እስከ ዘንድሮ
እኛ መሸነፍ አናቅም ጠላት ሁሉ ተዘርሮ
ለናንተ ይሄ ነው ከባድ ልኛ ገን ነው ተ-ፈ-ጥ-ሮ
ብሩ እንዳነባበሮ አያልቅማ ተቆ-ጥሮ
ብሬ ብሬ ብሬ all I see is blue faces
Fogari imajik poppin rose by the cases
Arada larada konjo u know how it go
ስለብር ያወራሉ but most these niggas broke
ያራዳ ካልሆንክ- ተው አትጠጋኝ
የፉክክሩ- እዚጋ በቃኝ
Uber black ነው እዚ ያመጣኝ
የራፔ ጥራት- በጣም ነው ወሳኝ
የኢትዮጵያ ነኝ- ደሜ የአዳኝ
በጣም ነኝ ዘግናኝ- ደፍሮ ለነካኝ
Spazzin on dese hoes- ኧረ ምን ነካኝ
Listro አቁመኝ ኧረ ምን ነካኝ
Ain no more favors man Im runnin up this dough
We in Miami and there's money on da floor
Baddies all around and raris on da go
የፕያሳ ልጅ man I get that shit and go
ወኔ የት ጠፋ, ብዙ ነው ፈሪ
ስራ ሳይጠፋ, የለም ግን ሰሪ
በዝቶ ሞካሪ, እኛ ፎጋሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እኔ ሃሳቤ- ከናንተ መራቅ
ስሙ ሊስትሮ- ጫማ ጠርጎ አያቅ
ግጥም ደርድሮ- እሱ ጨምሮ
ስታናድዱት- በቃ ፎግሮ
ሚኪ አርፍዶ- የምን ቀጠሮ
መች አለፍናቸው- a long time ago
ፈጣን ብንሆንም- አንቸኩልም
ለኛ ያልሆነ- ወይ አያምረንም
የናንተማ ልብስ- አያምርብንም
እናንተን መቅደም አያደክመንም (fogari)
የልም እንደኛ ቆንጆ ሁሌ አንደኛ
የልም እንደኛ ቆንጆ ሁሌ አንደኛ
ወኔ የት ጠፋ, ብዙ ነው ፈሪ
ስራ ሳይጠፋ, የለም ግን ሰሪ
በዝቶ ሞካሪ, እኛ ፎጋሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ
እነሱ ጋሪ- እኛ ፈራሪ



Autor(en): Michael Messele Tesfatsion, Michael Tesfatsion


Attention! Feel free to leave feedback.