Lyrics Wa - Gossaye Tesfaye
ሰው
አይጠፋም
ቤትሽ
ከእሁድ
እስከ
ከእሁድ
ዳስ
ጥለሽበታል
ላንድም
ቀን
ላይወርድ
ያላየሽ
አይድንም
ቀና
አይሆንም
ቀኑ
የሚል
አዋጅ
አለ
እስኪመስል
ሙሉ
አይነጥፍም
አይጎድልም
ማጀትሽ
ቢጠጡ
ቢበሉ
እስከ
እሁድ
ሰው
እንዲ
መውደድ
እንዴት
ብሎ
ያንን
ሁሉ
አባብሎ
ከአንድ
እሁድ
እስከ
ሌላ
እሁድ
ግብዣ
ተያይዟል
ፍቅር
ካንቺ
አፀድ
እስከ
እሁድ
ሰውን
መውደድ
ከምን
አርጎ
ይሆን
ልብሽን
ያነጸው
ለከበበሽ
ሁሉ
ፍቅር
የሚለግሰው
አንቺ
ልጅ
አቀልሽን
ልብሽና
ቤትሽን
የማትደብቂው
ፍቅር
ካንቺ
አፀድ
ዳሱን
ጥሎ
ይኖራል
ከእሁዱ
እስከ
እሁድ
አይነጥፍም
አይጎድልም
ማጀትሽ
ቢጠጡ
ቢበሉ
እስከ
እሁድ
ሰው
እንዲ
መውደድ
እንዴት
ብሎ
ያንን
ሁሉ
አባብሎ
ስስት
አይነካካሽ
እስከ
እሁድ
ምን
እንደሚተካሽ
...
እስከ
እሁድ
ዳር
ይደርሳል
እጇ
. እስከ
እሁድ
የሁሉም
ነው
ደጇ
. እስከ
እሁድ
ከእሁዱ
እስከ
እሁድ
. እስከ
እሁድ
እኔ
እሷን
መውደድ
. እስከ
እሁድ
ግብዣ
ከሷ
አፀድ
. እስከ
እሁድ
ለጉድ
ነው
ለጉድ
. እስከ
እሁድ
እስከ
እሁድ.
እስከ
እሁድ
. እስከ
እሁድ
ሰው
አይጠፋም
ቤትሽ
ከእሁድ
እስከ
ከእሁድ
ዳስ
ጥለሽበታል
ላንድም
ቀን
ላይወርድ
ያላየሽ
አይድንም
ቀና
አይሆንም
ቀኑ
የሚል
አዋጅ
አለ
እስኪመስል
ሙሉ
አይነጥፍም
አይጎድልም
ማጀትሽ
ቢጠጡ
ቢበሉ
እስከ
እሁድ
ሰው
እንዲ
መውደድ
እንዴት
ብሎ
ያንን
ሁሉ
አባብሎ
ከአንድ
እሁድ
እስከ
ሌላ
እሁድ
ግብዣ
ተያይዟል
ፍቅር
ካንቺ
አፀድ
እስከ
እሁድ
ሰውን
መውደድ
ታናሽ
እና
ታላቅ
ባይሰፍርም
እቤቷ
የሷን
ትንሽነት
ሰማው
ካንደበቷ
ወትሮም
ዝቅ
ያለ
ነው
ከአጀብ
ተነጥሎ
ከፍ
የሚለው
እረ
ያንቺስ
ስራ
ቀን
ለሊሌ
ይተጋል
ፍቅርን
ሲዘራ
ከአንድ
እሁድ
እስከ
ሌላ
እሁድ
ግብዣ
ይዟል
ፍቅር
ካንቺ
አፀድ
ስስት
አይነካካሽ
እስከ
እሁድ
ምን
እንደሚተካሽ
. እስከ
እሁድ
ዳር
ይደርሳል
እጇ
. እስከ
እሁድ
የሁሉም
ነው
ደጇ
. እስከ
እሁድ
ከእሁዱ
እስከ
እሁድ
. እስከ
እሁድ
እኔ
እሷን
መውደድ
. እስከ
እሁድ
ግብዣ
ከሷ
አጸድ
. እስከ
እሁድ
ለጉድ
ነው
ለጉድ
. እስከ
እሁድ
እስከ
እሁድ.
እስከ
እሁድ
. እስከ
እሁድ
1 Yelamba Kuraz Kire
2 Alekaye
3 Sene
4 Yeged Sew
5 Woin Yastefese
6 Lalibela
7 Abay Weyes Vegas
8 Fitret Ende Kelale
9 Letanashwa Lisga
10 Wa
Attention! Feel free to leave feedback.