Lastarock - Tsehay Lyrics

Lyrics Tsehay - Lastarock




ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ
ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ
እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ
ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው
ደስ እያለኝ ነው ምራመደው
ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው
በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ተመልከት ዉበትን ከድካምህ ምልክት ነዉ መዉደቅ የመሞከርህ
ሰላምን ፈልጋት ተወው ጥላህን
ተከተላት ፀሀይን እራስክን አድን
መታደል ነው አዲስ ቀን ማየት ጀምበር ደምቃ
እረፍት ማግኘት በሙዚቃ
መስማት ውብ ዜማ
ውብ ዜማ
ገንዘብ አይሆን ምክንያት
እዚ ደስታ ነው ነፃ
ነገ ቀጠሮዉ አይታወቅ ግን ዛሬ ስጦታ
ደግሞ የምን ሀሳብ
No worries
የለም ችግር ዝቅ የሚያረገኝ
ፈገግታ ይበቃል
አዎ
በኖ ይጠፋል ያስጨነቀኝ ያሳሰበኝ
ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ
ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ
እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ
ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው
ደስ እያለኝ ነው ምራመደው
ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው
በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ



Writer(s): Michael Tadesse



Attention! Feel free to leave feedback.