Lyrics Lene Memotune - Meskerem Getu
ተስፋ
ሰጥቶኝ
ሄደ
የርስቴን
መያዣ
መንፈሱን
ላከልኝ
ለሕይወቴ
ማደሻ
የዘለዓለም
ሕይወት
ማግኛ
መንገዱን
አሳይቶኝ
ሄዷል
ለእኔ
መሞቱን
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
በምድር
እስካለሁ
እስካሁን
ድረስ
ሳዝን
የሚያበረታኝ
እምባዬን
ሚያብስ
በርስቴ
መያዣ
በታሰብኩበት
ዘለዓለም
እኖራለሁ
በእርሱ
መጽናናት
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
አሁን
አውቄያለሁ
የሚረባኝን
በኑሮዬ
ሁሉ
ላይ
መሾም
ያለብኝን
የእኔ
መጀመሪያ
ብሎም
መጨረሺያዬ
ከምንም
ከማንም
በላይ
ኢየሱስ
ነው
ጌታዬ
(፪x)
ዘላቂ
ላልሆነው
ለጊዜያዊው
ደስታ
እራሴን
አላቀርብም
ለሚያልቀው
በዋይታ
በመጠበቂያዬ
ላይ
እርሱን
እጠብቃለሁ
አይቀርም
ይመጣል
ጌታን
አምነዋለሁ
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
አሁን
አውቄያለሁ
የሚረባኝን
በኑሮዬ
ሁሉ
ላይ
መሾም
ያለብኝን
የእኔ
መጀመሪያ
ብሎም
መጨረሺያዬ
ከምንም
ከማንም
በላይ
ኢየሱስ
ነው
ጌታዬ
(፪x)
1 Yene Neger
2 Hiwoten Fewise
3 Mine Alegne
4 Temechetogne Newe
5 Fikere
6 Ayzoh
7 Layetewogne Kale Gebetual
8 Amanuel
9 Tewelede Endegena
10 Tibebin Yemitesete
11 Lene Memotune
12 Eketelihalehu
13 Amalaje
Attention! Feel free to leave feedback.