Lyrics Yessat Erat - Rophnan
ዓይኗስ
ያበራል
ከኮከብ
ይደምቃል
ስትስቅ
ከመልኳ
ብርሃን
ወጥቶ
ይመለሳል
ግና
ምን
ያደርጋል
የሰራ
አካላቷ
ቢያፈዝ
ቃሏ
መች
ሊያዝ
ሰውነቷ
ጥበብ
እንደተቀረፀ
ሁኔታዋ
ሁሉ
አምሮ
የጨረሰ
ለእኔ
እንደማትሆን
ሳውቅ
አለቅኩ
ነድጄ
መጥፊያዬን
ወድጄ
መሆንህ
ነው
ልቤ
የእሳት
እራት
መቼም
ላይሆን
የአንተ
ላታደርጋት
አልተው
አልከኝ
እሷን
መዞርህን
ወደሀት
መጥፊያህን!
ልብ
አርግልኝ
አልለው
ልቤን
ለማን
ይከሱታል
ፈራጁን?
በቃ
ትሂድ
ተናገራትና
እውነቱ
ይውጣና
አፌ
ሂጂ
በላት
ሳትሆን
የእሳት
እራት
የእሳት
እራት
የእሳት
እራት
አፌ
ሂጂ
በላት
ሳትሆን
የእሳት
እራት
የእሳት
እራት
በቃ
ትቼሽ
ሳለሁ
የለም
ሸንጎ
ከእንግዲህ
አልልም
የታለሽ
ጠፋህ
ትይኝ
እና
ትሰወሪያለሽ
ፍቅርሽን
አዲስ
ታደርጊና
ሲርቁሽ
ትመጫለሽ
መረሳት
አትወጂም
ወይ
ሲቀርቡሽ
ትርቂያለሽ
አታለምጂም
ብርሃን
ብቻ
እያየሁ
እሳት
ተጠግቼ
መጥፊያዬን
ወድጄ
ወድጄ
ወድጄ
መሆንህ
ነው
ልቤ
የእሳት
እራት
መቼም
ላይሆን
የአንተ
ላታደርጋት
አልተው
አልከኝ
እሷን
መዞርህን
ወደሀት
መጥፊያህን!
ልብ
አርግልኝ
አልለው
ልቤን
ለማን
ይከሱታል
ፈራጁን?
በቃ
ትሂድ
ተናገራትና
እውነቱ
ይውጣና
አፌ
ሂጂ
በላት
(አፌ
ሂጂ
በላት)
ሳትሆን
የእሳት
እራት
(Hold
on!
Hold
on!
Hold
on!)
Rophnan
Drop
it
again!!!
አፌ
ሂጂ
በላት
ሳትሆን
የእሳት
እራት
የእሳት
እራት
ሁ
ሁሁሁሁ
ሁ
ሁሁሁሁ
ሁ
ሁሁሁሁ
Attention! Feel free to leave feedback.