Sleeping At Last - December 21, 2020: The Great Conjunction Lyrics

Lyrics December 21, 2020: The Great Conjunction - Sleeping At Last



ኢትዮጵያዬ አንቺ ኢትዮጵያዬ
ያደኩብሽ ምድር መመኪያዬ
አንቺ የኔ ኩራት አለኝታዬ
ስምሽ እኮ ለኔ መጠሪያዬ
ያለ አንቺማ እኔ መች ነበርኩኝ
ኢትዮጵያዊነቴን እየኖርኩኝ
በባህል በወግሽ ተቃኝቼ
ባንቺ ስም እኖራለው ተጠርቼ
Spliffing splittin splitting with in amininut
And am in it to the end to win it ከዛ
Spreadin spellin spating put the car in
In to ma work ya im amazin
Me put the fire to the haters
Then im blatuin shapin shavin
All the nerds like some birds
Fly away lid dirts
Am the only one that hurts
Cut luv sleeps to me
But hate always flirts
Never close though i mean it
So dont worry bout this drama
Cut i am make u feel like i have seen it
I am taken ur hip hop thirsty ass
To the clinic in hill u by my music
So you can use it and dont u dare abuse it
I put a lotta hard workin in to that shit
For your amusement
ET ET ET ET ኢትዮጵያዬ
የኔ የኔ የኔ የኔ መመኪያዬ
Now i know it ይሄ ነው ኢትዮጵያ
የጅግኖቹ ሀገር አቢሲኒያ
እውነተኛ ፍጥረት የሰው ዘር መገኛ
But let me put some to ya
ሽለላ ቀረርቶ ቀረርቶ All the way from adwa
Has came for ya
Through in me blev ya boo yaa
Now who is the falior
In this company aint no body stoppin me
This is straight monopoly
Dont toch ma ethio colony
ጥቁር አንበሳ The reciepe
ፍቅር ህብር ክብር Is runnin we
እውነት እምነት ብልጠት Is what we bleed
ጀግና ዋና ማኛ Is who we be
And eva since day one that is what we seek
ተስፋ መቁረጥ አንገት መድፋት
መታለል ፍርሃት እራስን መጣል
ሰውን ማጣጣል እኛ ሀበሾች
የለብንም ማንም ያውቃል
አንደኛ ሰው አንደኛ ባህል
ከነኩት ከባድ ለፍቅር ቀላል
ጭዌው ቅኔው ይዘረፋል
ስለሃገሬ ኢትዮጵያ ሲወራ ቢዋል
መሽቶ ይነጋል
የአድዋ ወኔ አለ በደሜ
ልክ እንደ አጼ ቴዎድሮስ አይበገሬው
ዘራፍ ዘራፍ የታል ወገኔ
ኢትዮጵያዬ አንቺ ኢትዮጵያዬ
ያደኩብሽ ምድር መመኪያዬ
አንቺ የኔ ኩራት አለኝታዬ
ስምሽ እኮ ለኔ መጠሪያዬ
ያለ አንቺማ እኔ መች ነበርኩኝ
ኢትዮጵያዊነቴን እየኖርኩኝ
በባህል በወግሽ ተቃኝቼ
ባንቺ ስም እኖራለው ተጠርቼ
በሄድንበት ሁሌ አንደኛ
የሰው ፍሬ ሰው ማኛ
ብናስብ ትክክለኛ
ብናደርግ እንደመለኛ
ደማችን ጀግና አርበኛ
እትብታችን የሰው ዘር መገኛ
ፍቅራችን ሃይላችን ስራችን ምትሀተኛ
ታሪካችን ክብራችን ቦታ የለንም ለወረኛ
ስለዚ ሃሜት is for haters
ስሜት for masterbet
ንዴትfor gladiater
Now you know how we are ethiopia we are the realest and the greatest
ET ET ET ET ኢትዮጵያዬ
የኔ የኔ የኔ የኔ መመኪያዬ
እኔ ልጅሽ ደርሻለው በተራዬ
ኢትዮጵያዬ አንቺ ኢትዮጵያዬ
ያደኩብሽ ምድር መመኪያዬ
አንቺ የኔ ኩራት አለኝታዬ
ስምሽ እኮ ለኔ መጠሪያዬ
ያለ አንቺማ እኔ መች ነበርኩኝ
ኢትዮጵያዊነቴን እየኖርኩኝ
በባህል በወግሽ ተቃኝቼ
ባንቺ ስም እኖራለው ተጠርቼ



Writer(s): Ryan O'neal


Sleeping At Last - December 21, 2020: The Great Conjunction - Single




Attention! Feel free to leave feedback.