Lyrics Amanuel - Teddy Afro
አባታችን
በሰማያት
ያለህ
ተለይቶ
የሞገስ
ክቡር
ስምህ
ከሰማያት
ከላይ
ከፀባዖት
ወርዶ
ከእመቤቴ
ከድንግል
ማርያም
ተወልዶ
በመስቀል
ላይ
ስለ
ሀረጥዓቴ
ቤዛ
ሆነ
አመኑዔል
እግዚዓብሔር
ከእኛ
ገር
ሆነ
ያ
መድሃኒዓለም:
የማሪያም
ፀጋ
ቤዛ
ሊሆን
ለኔ:
ጎኑን
ተወጋ
ዕዝራ
በመሰንቆ:
ዳዊት
በበገና
ያከበረህ
አምላክ:
ይድረስህ
ምስጋና
አሜን
አርነት
አወጣኝ:
ቀራንዮ
ላይ
ስለኔ
ብዙ
አዬ:
ስቃይ
ዕዝራ
በመሰንቆ:
ዳዊት
በበገና
ያከበረህ
አምላክ:
ይድረስህ
ምስጋና
አሜን
ኢትዮጵያ
ተረበፅዕ
ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር
ሃሌ
ሉያ
ኢትዮጵያ
ተረበፅዕ
ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር
ሃሌ
ሉያ
(ከእሜቤቴ
ከድንግል
ማርያም
ተወልዶ)
ማርያም
አታልቅሽ
እናቴ
ለሰዋ
ለኩሉ
አባቴ
ውዳሴ
ለስሙ:
ላዳነኝ
ጌታ
በምን
ልመልሰው:
የሱን
ውለታ?
ሃሌ
ሃሌ
ሉያ:
ለታረደው
ጌታ
በምን
ልመልሰው:
እኔ
የሱን
ውለታ?
አሜን
ሰማያዊ
ጸጋ:
የማርያም
ልጅ
በመስቀሉ
ፀዳ:
የሲዖል
ደጅ
ባንተ
ቦታ
ያርጉኝ:
ይስቀሉኝ
ጌታዬ
ስቃይክን
ልካፈል:
ባለውለታዬ
- ባለውለታዬ
ሰላም
አማን
አርጋያት:
አገራችንን
አዛኝቷ
ማርያም:
እናታችን
አደራሽን
ድንግል:
የጌታዬ
እናት
አስታርቂን
ከጌታ:
ስንፀልይ
ምህረት
አሜን
ኢትዮጵያ
ተረበፅዕ
ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር
ሃሌ
ሉያ
ኢትዮጵያ
ተረበፅዕ
ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር
ሃሌ
ሉያ
1 Tarik Tesera (Anbessa)
2 Wede Ager Bet
3 Sayrega
4 Menta Wedije
5 Lame Bora
6 Musica Hiwote
7 Amanuel
8 Afralehu
9 Abebayewosh
10 Sew
Attention! Feel free to leave feedback.