Lyrics Lambadina - Teddy Afro
ዓይኖች
አያዩ
ብርሃን
የላቸው
በልጅነቴ
ድሮ
አጥቻቸው
ልቤን
ተሰማው
እንግዳ
ነገር
ምርኩዝ
ይዤ
ነው
የሚያውቀኝ
ሃገር
ዓለም
ታየችኝ
ባንቺ
ውስጥ
ሆና
በፍቅር
ኩራዝ
በላምባዲና
አሁን
አየ
ዓይኔ!
This
one
is
man
yes
Haile
Roots
along
side
Teddy
Afro
(አሁን
አየ
ዓይኔ)
In
original
style
from
Addis
(አሁን
አየ
ዓይኔ)
Check
this
Check
this
Check
this
(አሁን
አየ
ዓይኔ
አሁና
አሁና)
Ya
man
(አሁን
አየ
ዓይኔ)
Yes
people
feeling
aire
Yes!
ላምባ
ዲና
ላምባ
መሽቶ
ዓይኔ
በልጅነቴ
መርቃኝ
ስትሞት
እናቴ
ወለል
ወለል
አለልኝ
አለም!
በፍቅር
ብራ
እንዳለችኝ
አንቺ
ላይ
ወስዳ
ጣለችኝ
ላምባዲና!
የእምዬ
ሰምሮ
ትንቢቷ
ወዳጅ
አገኘሁ
ከአንጀቷ
ወለል
ወለል
አለልኝ
አለም!
ኩራዜ
ልክ
እንደማይ
አንቺ
ነሽ
ላምባዲናዬ
ላምባዲና!
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ሆንሽለት
ለዓይኔ
ለዓይኔ
መብራት
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ሆንሽለት
ለዓይኔ
ለዓይኔ
መብራት
ላምባ
ዲና
ላምባ
እንዳትኮራበት
ዓይንህን
ፍቅር
ያልነካው
ልብህን
ወለል
ወለል
አለልኝ
አለም!
በማየት
ስለማትበልጠኝ
ና
መነፅሬን
ለውጠኝ
ላምባዲና!
ፍቅር
የሌለው
ዓይናማ
ውጦታልና
ጨለማ
ወለል
ወለል
አለልኝ
አለም!
ሰው
ወዶ
ሰው
ያልወደደው
ምርኩዜን
መጥቶ
ይውሰደው
ላምባዲና!
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ሆንሽለት
ለዓይኔ
ለዓይኔ
መብራት
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ላምባዲና
ሆንሽለት
ለዓይኔ
ለዓይኔ
መብራት
Everybody
say
yes
lambadina
Light
off
the
fire
and
flash
it
now
Ina
me
wine
ya
Ina
me
ice
For
city
bright
will
be
one
check
it
now
Everybody
say
yes
lambadina
Light
off
the
fire
and
flash
it
now
Ina
me
wine
ya
Ina
me
ice
For
city
bright
will
be
in
addis
Aywa
Everybody
say
yes
lambadina
Everybody
everybody
lambadina
(We
tell
it)
Everybody
say
yes
lambadina
Everybody
everybody
lambadina
(Yo)
የዓይኔ
መቅረዙ
ባዶ
ነው
ማየት
ለብቻው
ምንድነው
ሳያይ
ያመነ
ሲጠራው
እይ
ፍቅር
መጥቶ
ሲያበራው
ኦሆ
ኦሆ
ኦሆ
ኦሆ
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
አሁን
አየ
ዓይኔ!
1 Ja Yasteserial
2 Alamin Alena
3 Shemendefer
4 Ker Yehun
5 Kab Dahlak
6 Lay Say (Bel Setegn)
7 Lambadina
8 Etege
9 Lemin Yehon
10 Negeregn Kalsh
11 Lemi Leleleh (Affe)
12 Balderesu
Attention! Feel free to leave feedback.