The Christians feat. Meskerem Getu - Laytewogne Qal Gebtual Lyrics

Lyrics Laytewogne Qal Gebtual - The Christians , Meskerem Getu



ያላዩት አገር አይናፍቅም እንደሚሉት ሰዎች
ተረት አይደለም አይኔ አይቶት ነው የልቦናዬ
ህይወቴን እንካ ኑሮዬን እንካ ብዬ ሰጠሁት ለዚህ ጌታዬ
ዛሬም ፍቅሩ ያዘኝ ምረቱ ያዘኝ ፀጋው ያዘኝ
ያያያዘዘዘኝኝኝ ያዘኝ ×3
ላይተወኝ ቃል ገብቷል ላይጥለኝ
የጌታዬ ፍቅሩ ማረከኝ
ላይረሳኝ ቃል ገብቷል ላይጥለኝ
የጌታዬ ፍቅሩ ማረከኝ
ሰላሙ ሞላ በቤቴ
ተለወጠልኝ ህይወቴ
በቀኙ ደግፎ ያዘኝ
መንፈሱ አሳረፈኝ
ሰላሙ ሞላ በቤቴ
ተለወጠልኝ ህይወቴ
በቀኙ ደግፎ ያዘኝ
መንፈሱ አሳረፈኝ
አሁን አሁንማ ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ
እውን መጠጊያ ሆነኝ
በክንፉ አሳረፈኝ
ልብ ከስጋት አረፈ
ፅዋዬ እየተረፈ
እውን መጠጊያ ሆነኝ
በክንፉ አሳረፈኝ
ልብ ከስጋት አረፈ
ፅዋዬ እየተረፈ
አሁን አሁንማ ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ
በጠላቶቼ ፊት ለፊት
ቀባኝ አምላኬ በዘይት
ገመኔ ባማረ ስፍራ
ወደቀች ልብ እንዳልፈራ
በጠላቶቼ ፊት ለፊት
ቀባኝ አምላኬ በዘይት
ገመኔ ባማረ ስፍራ
ወደቀች ልብ እንዳልፈራ
አሁን አሁንማ ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
እየሱስ ደረሰልኝ




The Christians feat. Meskerem Getu - Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 3
Album Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 3
date of release
14-03-2016



Attention! Feel free to leave feedback.