The Christians feat. Tesfay Chala - Egziabiher Telik Lyrics

Lyrics Egziabiher Telik - The Christians feat. Tesfay Chala



የባለዋቂዎች፡ ቃላት ቢደረደር
ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለአንተ ቢነገር
የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጽሃል
አሰራርህን አይቶ ፍጥረት ይገረማል
እንዲህ እንዲህ ይልሃል
አዝ፦ ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ)
ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ)
ፍጥረት በመስመሩ ላይ አሃሃሃ በስርአት ሲመራው እህህም
ወቅትም ጊዜን ጠብቆ አሃሃሃ ሲመጣ እንደተጠራ እህህም
ሲያልፍ ሲሄድ ሲተካ አሃሃሃ ትላንት ሲሆን ዛሬ
ተጠብቤው አልደርስብህ እህህም አንተን ተመራምሬ ኤሄሄ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (፪x)
አዝ፦ ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ)
ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ)
የባለቅኔዎች ቃላት ቢደረደር
ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለአንተ ቢነገር
የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጽሃል
አሰራርህን አይቶ ፍጥረት ይገረማል
እንዲህ እንዲህ ይልሃል
አዝ፦ ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ)
ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ)
አጥንትም ከአጥንት ጋር አሃሃሃ በእናት፡ሆድ ሲዋደድ እህህም
ሕይወት ሕይወት ሲተካ አሃሃሃ ሕይወት በሕይወት ሲወለድ እህህም
ጊዜ ገዳይ ሆነና አሃሃሃ የተወለደ አረጀ እህህም
ይህንን ስልት ይህንን ቀመር አሃሃሃ የቱ ጠቢብ አበጀ እህህም
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (፪x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (፪x)
አዝ፦ ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
ትልቅ ነህ (፪x)
ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ




The Christians feat. Tesfay Chala - Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 4
Album Ethiopian Protestant Mezmur, Vol. 4
date of release
14-03-2016



Attention! Feel free to leave feedback.