paroles de chanson
እስቲ
ልጠይቅህ
ንገረኝ
ስሜትክን
ምን
እንደተሰማህ
ስቀር
በፍቅርህን
ሄደህ
ወደኋላ
ተመልሰህ
ለአፍታ
አስታዉሰህ
ንገረኝ
ያችን
ቅፅበት
ብቻ
ላስብበት
ብዬ
ስመልስህ
እኔ
ትተኸዉ
እንዳትቀር
ይቅር
ነስቶህ
ወኔ
ይሆናል
አይሆንም
ሁለት
ልብ
ተከፍሎ
ለፍቅርህ
ስስማማ
ምን
ተሰማህ
አንተ
ማንም
በሌለበት
እኔና
አንተ
ብቻ
የፍቅር
መሰዋት
ልትሰዋ
ስትመጣ
በሀዘንና
ደስታ
ተሞልቶ
ገፅታ
ምን
ተሰማህ
አንተ
እሽ
የልኩህ
ለታ
ማንም
በሌለበት
እኔና
አንተ
ብቻ
የፍቅር
መሰዋት
ልትሰዋ
ስትመጣ
በሀዘንና
ደስታ
ተሞልቶ
ገፅታ
ምን
ተሰማህ
አንተ
እሽ
የልኩህ
ለታ
አይኖቼን
እያየህ
በጉጉት
በስጋት
ሆድህ
ባር
ባር
ሲለዉ
መልሴን
ስትናፍቃት
ምን
እንደተሰማህ
ንገረኝ
በሞቴ
እሺ
የሚለዉን
ቃል
ሲያወጣ
አንደበቴ
ፊት
እየነሳሁህ
ያገባኸኝ
መስዬ
ከቶ
ምን
ተረዳህ
ሲመጣ
እሽታዬ
ችለህ
ስትጠብቀኝ
መልሴን
ናፍቆ
ጆሮህ
ምን
ትለኝ
ነበረ
እምቢ
ብልህ
ኖሮ
እንቅልፍ
እንደሌለህ
ደጋግመህ
ስትነግረኝ
ሀሳብህ
እንደሆንኩ
ሰርክ
ስታስረዳኝ
መልሴን
ሳዘገየዉ
እያልኩ
ነገ
ዛሬ
እሽ
ባልኩህ
ሰዓት
ምን
ተሰማህ
ፍቅሬ
እንቅልፍ
እንደሌለህ
ደጋግመህ
ስትነግረኝ
ሀሳብህ
እንደሆንኩ
ሰርክ
ስታስረዳኝ
መልሴን
ሳዘገየዉ
እያልኩ
ነገ
ዛሬ
እሽ
ባልኩህ
ሰዓት
ምን
ተሰማህ
ፍቅሬ
1 Lemin Nafekegn
2 Yefikir Hudade
3 Teret Teret
4 Bata Asaklugn
5 Azmene Amadu
6 Liyu Lij
7 Min Tesemah
8 Yelehubetm
9 Mayete Kentu
10 Cher Were
11 Embayen Abese
12 Fikir Malet
13 Hiwet Ende Shekla
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.