Bereket Tesfaye - Medhane Alem paroles de chanson

paroles de chanson Medhane Alem - Bereket Tesfaye




የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ)
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም
መድሃኒዓለም አይጠገብም
የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (፪x)
አሃሃ ኢየሱስ (፪x) ኢየሱስ የምለው
ምህረት ተደርጐልኝ ቆሜ መሄዴ ነው
ሞኝ ሆኜ አይደለም ወይም ተታልዬ
ኢየሱስ የምለው ሁሉን ነገር ጥዬ
ገብቶብኝ ነው እንጂ ታላቁ ፍቅር
ደቀ መዝሙር ሆንኩኝ ሳላንገራግር
አሸንፎኝ በፍቅር አደረገኝ ደቀ መዝሙር
አሸንፎኝ በፍቅር አደረገኝ ደቀ መዝሙር
ከፍቶልኝ ትልቁን በር አደረገኝ ደቀ መዝሙር
ከፍቶልኝ ትልቁን በር አደረገኝ ደቀ መዝሙር
አሃሃ የድሃ አደግ አባት
የመበለት ዳኛ
ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ
ቢፈለግ ቢፈለግ ዓለምም ቢዞር
አንድም አይገኝም እንደእግዚአብሄር
የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ
ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ
የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ኢየሱስ አለልኛ
የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ኢየሱስ አለልኛ
የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ
ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ
የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ
ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
የፍቅር አምላክ የሁሉም
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (፪x)
መድሃኒዓለም አይጠገብም
የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (፪x)
አሃሃ ቸሩ መድሃኒዓለም የዓለም መድሃኒት
ለእኛ የደረሰ በአስጨናቂው ሌሊት
ሥሙ ይታወጅ በአገሬ ላይ
የኢትዮጵያ አምላክ እርሱ አይደለም ወይ
ዘንዶውንም ወጋ ረሃብን ቆራረጠ
ለሃገሬ ልጆች ምግባቸውን ሰጠ
የኢትዮጵያ አምላክ (፪x) ሥምህ ይባረክ (፪x)
የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ
የእኛ አምላክ ሥምህ ይባረክ
የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ
የእስራኤል አምላክ ሥምህ ይባረክ



Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.