paroles de chanson




አንድ ናት ውዴ ከሰማይ
ፍቅር ሆና ላለም ሲሳይ
ምሳሌ ናት የምትለይ
እዉነት ታበራለች ከላይ
አንድ ሆነን እንዳንለያይ
ዛሬም ሆና ሰላም እንዳይ
እግሬ በኼደበት
አላየም አንቺን መሳይ ዉበት
የለም የለም
ኧረ የለም
የለም የለም የለም
ሌላ አላየም
ሌላ አላየም
ሌላ አላየም
ልቤ ባንቺ ነዉ
አንቺን መሳይ አላየ
እዉነት ታበራለች ከላይ
አንድ ሆነን እንዳንለያይ
ዛሬም ሆና ሰላም እንዳይ
እግሬ በኼደበት
አላየም አንቺን መሳይ ዉበት
የለም የለም
ኧረ የለም
የለም የለም የለም
ሌላ አላየም
ሌላ አላየም
ሌላ አላየም
ልቤ ባንቺ ነዉ
አንቺን መሳይ አላየ



Writer(s): Dagmawi Solomon



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.
Chargement
Chargement