Gigi - Enoralehu paroles de chanson

paroles de chanson Enoralehu - Gigi



️እኖራለው️
እኖራለው በሉ እኖራለው እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው በሉ እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው ይስጠኝ የወደደውን
ከእጁ ክፉ አይወጣም እግዚአብሄር ብርሃን
እኖራለው በሉ እኖራለው እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው ይስጠኝ እኖራለው
የወደደውን እኖራለው
እኖራለው ይስጠኝ የወደደውን
ከእጁ ክፉ አይወጣም እግዚአብሄር ብርሃን
እኖራለው እንጂ እኖራለው(4)
እኖራለው እንጂ መውደድን ከሰጠ
በእውነትኛ ፍቅር በተረጋገጠ
እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው(4)
እኖራለው እንጂ ምን ቆርጦኝ ምን ቆርጦኝ
ነፍስ እና ስጋዬን ባርኮ ነው የሰጠኝ
እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው በአለም እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው በአለም እኖራለው
እኖራለው በአለም በለመለመዉ
ሰውን የፈጠረ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር
እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው(2)
.እኖራለው .እኖራለው .እንጂ .እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው በአለም እኖራለው
እኖራለው በአለም በለመለመዉ
ሰውን የፈጠረ ምስጋና ይግባው
እኖራለው
እኖራለው እንጂ እኖራለው
እኖራለው በአለም እኖራለው(5)



Writer(s): Ejigayehu Shibabaw


Gigi - Gold & Wax
Album Gold & Wax
date de sortie
16-05-2006




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.