paroles de chanson Tew Semagn - Hamelmal Abate
ተዉ
ስማኝ
ስማኝማ
ዛሬ
መል
እንጂ
ንገረኝ
አንተ
ዝም
አትበለኝ
ምንድነዉ
ይሄ
እንግዳ
ፀባይ
ያለመደብህ
ማምረርህ
በኔ
ከመቼ
ወዲያ
ነዉ
ከመች
ወዲህ
ደሞ
በእኔና
አንተ
መሃል
አስታራቂ
ቆሞ
ከየት
የመጣ
ነዉ
ይሄ
አዲስ
ፀባይ
ገና
በእኔና
አንተ
ያምኑናል
ወይ
በፍቅር
ዘመንህ
በፍቅር
ዘመኔ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አስቸግሬ
ለአንተ
አስቸግረህ
ለኔ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አልፎ
ከኔና
አንተ
ግዜዉ
የጥላችን
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ያዉቃል
እንዴት
ሸምጋይ
ቆሞ
መሃላችን
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
በፍቅር
ዘመንህ
በፍቅር
ዘመኔ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አስቸግሬ
ለአንተ
አስቸግረህ
ለኔ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አልፎ
ከኔና
አንተ
ግዜዉ
የጥላችን
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ያዉቃል
እንዴት
ሸምጋይ
ቆሞ
መሃላችን
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ለሚያዉቁን
በሙሉ
ለዘመድ
ለወዳጅ
አስታራቂ
ሸምጋይ
እንዳልክ
አማላጅ
ደሞ
ከመች
ወዲያ
ይሉኛል
እያልኩኝ
ለምንም
ሳልነግር
አፍኜዉ
ከረምኩኝ
መጣላታችንን
(ማን
ይኖራል)
ዞረን
ብናወራ
የአስታራቂ
ያለህ
(ማን
ይኖራል)
ብለን
ሰዉ
ብንጠራ
እዉነት
ነዉ
የሚለን
(ማን
ይኖራል)
ማን
ይኖራል
ከቶ
በዚ
አያዉቅምና
(ማን
ይኖራል)
ስማችን
ተነስቶ
መጣላታችንን
(ማን
ይኖራል)
ዞረን
ብናወራ
የአስታራቂ
ያለህ
(ማን
ይኖራል)
ብለን
ሰዉ
ብንጠራ
እዉነት
ነዉ
የሚለን
(ማን
ይኖራል)
ማን
ይኖራል
ከቶ
በዚ
አያዉቅምና
(ማን
ይኖራል)
ስማችን
ተነስቶ
የመሸ
የጨለመዉ
ነግቶ
የጠቆረዉ
ሰማይ
በብርሃን
ፈክቶ
ፍቅራች
ያብባል
ዳግመኛ
አረ
አንለያይም
መቼም
ቢሆን
እኛ
የተፈጠረብንን
ይዘን
አዲስ
ፀባይ
ዉስጠ
ገመኛችን
ሲወጣ
አደባባይ
እንዴት
አያሳዝን
እንዴት
አያስደንቅ
የጥንቱ
ፍቅራችን
ዛሬ
ከኛ
ሲርቅ
ተስማምተን
በፍቅር
ለመኖር
አንድ
ላይ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አልረፈደም
ዛሬም
አልገባችም
ፀሃይ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ይቅር
ለመባባል
ካሰብን
በቀና
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ተስማምተን
በፍቅር
ለመኖር
አንድ
ላይ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
አልረፈደም
ዛሬም
አልገባችም
ፀሃይ
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ይቅር
ለመባባል
ካሰብን
በቀና
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
(በል
ንገረኝ
ዛሬ)
እንዲህ
ነበር
እንዴ
የኛ
ፍቅር
ድሮ
የሚያጨካክነን
ምን
መጣ
ዘንድሮ
ወሬ
አራጋቢዉን
ይቅርብን
አንስማ
የሚያባብስ
እንጂ
የለም
የሚያስማማ
ስለኛ
በኩራት
(ማን
ይኖራል)
የመሰከሩት
ተምሳሌተ
ፍቅር
(ማን
ይኖራል)
ሲሉን
የነበሩት
ያ
ፍቅራችን
ዛሬ
(ማን
ይኖራል)
እንዲህ
በመሆኑ
እንኳንስ
የሰሙ
(ማን
ይኖራል)
ያዩን
መች
አመኑ
መጣላታችን
(ማን
ይኖራል)
ዞረን
ብናወራ
የአስታራቂ
ያለህ
(ማን
ይኖራል)
ብለን
ሰዉ
ብንጠራ
ምንም
የለምና
(ማን
ይኖራል)
እዉነት
ነዉ
የሚለን
እኛዉ
እንስማማ
(ማን
ይኖራል)
ይቅር
ተባብለን
ይቅር
ለመባባል
ካሰብን
በቀና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
ይቅር
ለመባባል
ካሰብን
በቀና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
ደንገዝገዝ
አለ
እንጂ
አልጨለመም
ገና
1 Yene Bite
2 Sewu Min Agebaw
3 Demo Meshe
4 Gadissie
5 Minjar (Hageru Sileka)
6 Kumneger
7 Andande
8 Shegoye
9 Enetarek
10 Rasen Negn
11 Tew Semagn
12 Wushet
13 Say Mado
14 Kelay New Tizazu
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.