paroles de chanson




አዎ እኔ ደርሶኛል የአስማቱ ጥሪ
ከባዕድ ምድር ያመራኝ ወደዚ
የማይታለፍ አጥር ያሳለፈኝ ቁልፉ
ደርሶ ከብቸኝነት ያነፃኝ እቅፉ
ድልም አልነበረ ከእርሱ ልፋት ብቻ እኮ ነበር
ሕልምም አልሠለጠነ በዓለም በቅዠት መንደር
ረቂቅ አትጠብቀኝ አትፈልገኝ ከእርሱ
ከባዕድ ምድር ዉሰደኝ ከባቢሎን ዉርሱ
አዎ እኔ ደርሶኛል የአስማቱ ጥሪ
ከባዕድ ምድር ያመራኝ ወደዚ
ረቂቅ አትጠብቀኝ አትፈልገኝ ከእርሱ
ከባዕድ ምድር ዉሰደኝ ከባቢሎን ዉርሱ!



Writer(s): Fikru Semma



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.
Chargement
Chargement