Mesfin Gutu - Tewignema paroles de chanson

paroles de chanson Tewignema - Mesfin Gutu




ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ
(ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ)
እኮ ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ
(ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ)
ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ
(ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ)
ኢሄ ጌታ ከሰው ተለየ ኢሄ ኢየሱስ ከሰው ተለየ (፪x)
አንገት ያስደፋኝ ያሳነሰኝ
ከወዲህ ወድያ ያንገላታኝ
ጌታ ስትመጣልኝ በመንገዴ ላይ
ሸሸኝ ጠላቴ አንተን ከሩቅ ሲያይ
በእውነት ጌታ ነህ እዘዝ በእኔ ላይ
አሆሆሆዬ እወይ ወዬ (አሆዬ)
የፂዮን ልጅ (አሆዬ)
ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ (፪x)
እኔ አላወራም ፊቴ ከቆመው ከተራራዬ
ጌታን ሳመልክ ዝቅ ዝቅ ይላል ወርዶ ከላዬ (፪x)
ፊቴ የቆመውን ይህን ተራራ
ጌታ ስትመጣልኝ ሆነብኝ ተራ
ጌታ የጠራው ሰው ሆኖ ከልቡ
አያገኘውም መርዙ የእባቡ
እንባው አይሆንለት የእርሱ ቀለቡ
ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ
(ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ)
እኮ ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ
(ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ)
ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ
(ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ)
ኢሄ ጌታ ከሰው ተለየ ኢሄ ኢየሱስ ከሰው ተለየ (፪x)
የአንበሳው ልጅ ተራው የአንተ ነው ተራመድ እንጂ
የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንተ ነው ተራመድ እንጂ
የጀግናው ልጅ ተራው የአንተ ነው ተራመድ እንጂ
የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንተ ነው ተራመድ እንጂ
እስኪ ተነስ ተነስ ተነስ ተነስ ተነስ
ጌታ ያየልህን ውረስ ውረስ ውረስ (፪x)
የአንበሳው ልጅ ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ
የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ
የጀግናው ልጅ ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ
የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ
እስኪ ተነሽ ተነሽ ተነሽ ተነሽ ተነሽ
ጌታ ያየልህን ውረሽ ውረሽ ውረሽ (፪x)
አሆሆሆዬ እወይ ወዬ (አሆዬ)
የፂዮን ልጅ (አሆዬ)
ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ (፪x)
እኔ አላወራም ፊቴ ከቆመው ከተራራዬ
ጌታን ሳመልክ ዝቅ ዝቅ ይላል ወርዶ ከላዬ (፪x)
ተዉኝ ተዉኝ ተዉኝ (፪x)
ስትነካኩኝ ኢኸው ባሰብኝ
እኮ ተዉኝ ተዉኝ ተዉኝ
ልሂድ ልሩጥ ባለ ራዕይ ነኝ
ተዉኝ!





Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.
//}