Meskerem Getu - Layetewogne Kale Gebetual paroles de chanson

paroles de chanson Layetewogne Kale Gebetual - Meskerem Getu



ያላዩት ሀገር አይናፍቅም እንደሚሉት ሰዎች
ተረት አይደለም ዐይኔ አይቶት ነው የልቦናዬ
ሕይወቴን እንካ ኑሮዬን እንካ ብዬ ሰጠሁት ለዚህ ጌታዬ
ዛሬም ፍቅሩ ያዘኝ
ምህረቱ ያዘኝ
ፀጋው ያዘኝ ያዘኝ ...
ላይተወኝ ቃል ገብቷል ላይጥለኝ
የጌታዬ ፍቅሩ ማረከኝ
ላይረሳኝ ቃል ገብቷል ላይጥለኝ
የጌታዬ ፍቅሩ ማረከኝ
ሰላሙ ሞላ በቤቴ
ተለወጠልኝ ሕይወቴ
በቀኙም ደግፎ ያዘኝ
መንፈሱ አሳረፈኝ
ሰላሙ ሞላ በቤቴ
ተለወጠልኝ ሕይወቴ
በቀኙም ደግፎ ያዘኝ
መንፈሱ አሳረፈኝ
አሁን አሁንማ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ
ልዑል መጠጊያ ሆነኝ
በክንፉ አሳረፈኝ
ልቤ ከስጋት አረፈ
ፅዋዬ እየተረፈ
ልዑል መጠጊያ ሆነኝ
በክንፉ አሳረፈኝ
ልቤ ከስጋት አረፈ
ፅዋዬ እየተረፈ
አሁን አሁንማ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ
በጠላቶቼ ፊት ለፊት
ቀባኝ አምላኬ በዘይት
ገመዴ ባማረ ስፍራ
ወደቀች ልቤ እንዳይፈራ
በጠላቶቼ ፊት ለፊት
ቀባኝ አምላኬ በዘይት
ገመዴ ባማረ ስፍራ
ወድቃለች ልቤ እንዳይፈራ
አሁን አሁንማ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ
ለሌላው አተረፈኝ
ኢየሱስ ደረሰልኝ




Meskerem Getu - Eketelehalehu
Album Eketelehalehu
date de sortie
10-09-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.