Meskerem Getu - Temechetogne Newe paroles de chanson

paroles de chanson Temechetogne Newe - Meskerem Getu



ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
°°°
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
°°°
ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ
ሀዘኔን የሚያልፍ ማፅናናትህ
እንባዬን ያበስከው መጋቢዬ
ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
°°°
ማትከዳኝ ማትለወጥ በሁኔታ
አትተወኝ ስደክም ስበረታ
ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ
ዘላለም የሚቀጥል እያበራ
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ




Meskerem Getu - Eketelehalehu
Album Eketelehalehu
date de sortie
10-09-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.