Yene Geta New (feat. Betty Tezera) -
The Christians
traduction en russe
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Yene Geta New (feat. Betty Tezera)
Моя новая жизнь (при участии Бетти Тезера)
ሞገስ
፡ የጠገበ
፡ ክብር
፡ የተረፈው
Благодать
преизобилует,
слава
пребывает,
ምሥጋና
፡ አምልኮ
፡ ገንዘቡ
፡ የሆነው
Хвала
и
поклонение
– это
Его
богатство.
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
Он
– мой
Господь!
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
ሰማይ
፡ ምድሩ
፡ የተገረመበት
Небеса
и
земля
склоняются
перед
Ним,
ለውበቱ
፡ የተነገረለት
Его
красота
воспета,
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
ክብሩ
፡ ሰማያትን
፡ የከደነ
Его
слава
превосходит
небеса,
ምሥጋናው
፡ በምድር
፡ የተነነ
Его
хвала
звучит
по
всей
земле.
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
የጌታዎች
፡ ጌታ
፡ የነገሥታት
፡ ጌታ
፡ የኃያላን
፡ ጌታ
Господь
господствующих,
Царь
царей,
Бог
сильных,
የአለቆች
፡ ጌታ
፡ የመሪዎች
፡ ጌታ
፡ የብርቱዎች
፡ ጌታ
(፪x)
Господь
начальников,
Правитель
правителей,
Бог
могущественных!
(2x)
እግዚአብሔር
፣ እግዚአብሔር
Боже,
Боже,
የእኔ
፡ አምላክ
፡ ነው
፡ እርሱማ
፡ እግዚአብሔር
(፪x)
Ты
мой
Бог!
Он
– Господь!
(2x)
የእኔ
፡ አምላክ
፡ ነው
፡ እርሱማ
፡ እግዚአብሔር
(፪x)
Ты
мой
Бог!
Он
– Господь!
(2x)
አዶናይ
፡ ፀባዖት
፡ ኤልካዶሽ
፡ የሆነው
Адонай,
Саваоф,
Элохим,
ራሱን
፡ ተማምኖ
፡ አውቆ
፡ እኔ
፡ ነኝ
፡ ያለው
Тот,
кто
сказал:
"Я
есть
Сущий!",
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
Он
– мой
Господь!
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
ሰማያትን
፡ በስንዝር
፡ የለካ
Он
измерил
небеса
пядью
Своей,
ዓለማትን
፡ በእጆቹ
፡ የያዘው
Он
держит
вселенную
в
Своих
руках.
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
ከዋክብትን
፡ በሥም
፡ የሚጠራ
Он
называет
звезды
по
имени,
በቀን
፡ በሌት
፡ ሁሉን
፡ የሚያሰማራ
Он
управляет
днем
и
ночью.
እርሱማ
፡ የእኔ
፡ ጌታ
፡ ነው
(፪x)
Он
– мой
Господь!
(2x)
የጌታዎች
፡ ጌታ
፡ የነገሥታት
፡ ጌታ
፡ የኃያላን
፡ ጌታ
Господь
господствующих,
Царь
царей,
Бог
сильных,
የአለቆች
፡ ጌታ
፡ የመሪዎች
፡ ጌታ
፡ የብርቱዎች
፡ ጌታ
(፪x)
Господь
начальников,
Правитель
правителей,
Бог
могущественных!
(2x)
እግዚአብሔር
፣ እግዚአብሔር
Боже,
Боже,
የእኔ
፡ አምላክ
፡ ነው
፡ እርሱማ
፡ እግዚአብሔር
(፪x)
Ты
мой
Бог!
Он
– Господь!
(2x)
የእኔ
፡ አምላክ
፡ ነው
፡ እርሱማ
፡ እግዚአብሔር
(፪x)
Ты
мой
Бог!
Он
– Господь!
(2x)
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.